LOT 0017 የጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት/Procurement of Truck rental Service For F.D.R.E customs commission Moyale customs Branch office OB/NCB/TRS/2018/2026
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | LOT 0017 የጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት/Procurement of Truck rental Service For F.D.R.E customs commission Moyale customs Branch office OB/NCB/TRS/2018/2026 |
| Description | LOT 0017 የጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት/Procurement of Truck rental Service For F.D.R.E customs commission Moyale customs Branch office OB/NCB/TRS/2018/2026 |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0851-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-27 15:06:29 |
| Invitation Date | 2026-03-26 15:06:29 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Next to commercial bank of ethiopia Gembo branch , Room moyale Customs branch office new building 2nd floor room 13 moyale, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 464441702 Email: moyaleccb.mgt@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 45, Postal Code: 45 |
Eligibility Requirements
- •Preference Margin Declaration: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ ለጭነት አገልግሎት በመንግስት ኤሌክትሮኒክ ግዥ ዘዴ (Egp) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ማሰራት ይፈልጋል።
ግዥዉ የመኪና የጭነት ኪራይ አገልግሎት ግዥ ሲሆን በተጠየቀዉ መስፈርት መሠረት መቅረብ አለበት እንዲሁም ተወዳዳሪዎች ዋጋ የሚሞሉትን የአንድ(1) ኩንታል የጭነት ኪራይ ዋጋ በአንድ (1) ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ስንት እንዴሆነ በደንብ በመገንዘብ ዋጋ መሙላት አለባቸዉ፡፡ተጫረቾች የአንድ (1) ኩንታል የኪራይ ዋጋ በአንድ (1) ኪሎ ሜትር ርቀት ምን ያህል እንደሆነ በመገንዘብ ቫትን ጨምረችሁ መሙላት ይጠበቅባችኋል፡፡እንዲሁም አሸናፍ የሚሆን ድርጅት ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለፃ በኋላ ከመ/ቤቱ ጋር ዉል ገብቶ በዉሉ መሠረት መ/ቤቱ የሚያዛቸዉን የትኛዉንም ቦታዎች እየተንቀሳቀሳ የጭነት አገልግሎቱን ቦታና ሰዓት ሳይመርጥ ከሚጫንበት መጋዘን ወደ ምራገፍበት መጋዘን የሚያጓጉዝ መሆን አለበት፡፡በተጨማሪም ቅ/ጽ/ቤቱ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ግዥዉ በከፍልም ሆነ በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ማሳሰቢያ
1. በዚህ ጨረታ ላይ የሚሳተፉ ተወዳዳሪ ድርጅቶች የመኪና ባለቤት ከሆኑ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት /ሊብሬ/ እና ሙሉ የመኪና የመድህን ዋስትና /ኢንሹራንስ/ ወይም የተሽከርካሪ ተከራይ አከራይ ከሆኑ በዘርፉ የታደሰ የአከራይ ተከራይ ንግድ ሥራ ፈቃድ እና አስፈላጊ ሕጋዊ ሰነዶችን ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2. የተስከርካሪ ሞዴሉ 2010 እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፡፡