Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline18 Mar 2025, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2025-03-18 14:30:00
  • Categories Goods

የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ
Descriptionሎት 9.1፡- የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0058-2017-BID
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-03-18 14:00:00
Invitation Date2025-02-19 08:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th Floor
አዲስ አበባ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •የጨረታ ማስከበሪያ ዋስት(Bid Security):

    Bidder has to submit signed and dated Bid Security in required amount as per ITB 22 በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስት ብር 100,000.00(አንድ መቶ ሺህ ብር) (Bid Security) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም ተያይዞ በአካል የኮሚሽኑ ግዥ ክፍል ድረስ መቅረብ አለበት፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲስተምም ስለተያያዘ ብቻ በአካል ካልቀረብ የጨረታ ማስከበሪያ እንዳቀረበ አያስቆጥርም፡፡

    (Ref: Bidder has to submit signed and dated Bid Security in required amount as per ITB 22 )
  • •Conflict of interest :

    No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3

    (Ref: 4.3)
  • •Form Data on Joint Ventures:

    In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has failed to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1

    (Ref: 4.1)
  • •Bidder Nationality :

    Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2

    (Ref: 4.2)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

-ኮሚሽኑ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ (Bid Security)የጨረታ ማስከበሪያ ዋስት ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም ተያይዞ በአካልም የኮሚሽኑ ግዥ ክፍል ድረስ መቅረብ አለበት፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲስተም ስለተያያዘ ብቻ በአካል ካልቀረብ የጨረታ ማስከበሪያ እንዳቀረበ አያስቆጥርም፡፡

ማሳሰቢያ፡-
-ለሁሉም የፈርኒቸር ዓይነቶች በመጫረቻ ሠነዱ ላይ የተጫነው ምስል(ፎቶ)የተፈለገውን ዲዛይን ለማሳየት ብቻ ሲሆን የቀለሙን ዓይነት (color) ለመግለፅ እንዳልሆነ ይታወቅ፡፡
-Coat Hunger1፣ Secretary Chair ፣ baby chair ፣ baby table ፣ Guest Chair ፣ High back Mesh office chair ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡

-Trophy shelf ፣Book shelves with two doors፣ Computer Table ( messengers Table) ፣Book Shelves with three doors ፣ Two Door Cabinet ፣ MANAGERIAL TABLE ፣ Secretary l-shape table ፣Workstation for four person ፣Low Cabinet እና ባለ 4 ተካፋች ሼልፍ የሚሰራበትን ቁስ (Material) ቁራጭ ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ቁራጭ ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡

-TV STANDS እና ሶፋ ከነኮፊ ቴብል ተጫራጮች የሚወዳደሩበትን በአካል ማሳየት ግዴታ ነው፡፡በአካል ያላሳየ ተጫራች ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡

-አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን ፈርኒቸሮች በተቀመጠው ዝርዝር መግለጫ እና በተመረጠው ናሙና መሠረት ጉምሩክ ኮሚሽን ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡



Save Tender