የሰሌዳ ቁጥር -4-21245 የመኪና ባትረ ግዥ 2018
Livestock Development Institute
Tender Information
| Title | የሰሌዳ ቁጥር -4-21245 የመኪና ባትረ ግዥ 2018 |
| Description | የሰሌዳ ቁጥር -4-21245 የመኪና ባትረ ግዥ 2018 |
| Procuring Entity | Livestock Development Institute |
| Reference No | LDI-NCB-G-0152-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-27 16:19:59 |
| Invitation Date | 2026-03-26 16:19:59 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Addis Abeba, Room 003 Akakiy Kality sub city, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 947374635 Email: etaferahutebekawe123@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 22692, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1.ማንኛውም ተወዳዳሪ ዋጋ መስጠት ያለበት በኦርጅናል ዕቃች መሆን አለበት
2.ሁሉም የተሞላ የንግድ ፈቃድ መጫን ግዴታ ነው፡፡
3.ተወዳዳሪዎች አሸናፊ የሆናችሁበትን ዕቃዎችን በአስቸኳይ በራሳችሁ ትራንስፖርት ኢንስቲትዩቱ እቃ ግምጃ ቤት ድረስ ታቀርባላችሁ፡፡
4.አሸናፊ ድርጅቶች የምታቀርቡት ህጋዊ ደረሰኝ ካሽሬጅስተር መሆን አለበት ነገር ግን የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከሆነ ለምን ካሽሬጅስተር እንዳልተጠቀማችሁ የሚገልፅ ህጋዊ ደብዳቤ እና QR code ያለበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የታተመ የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ እንድትጠቀሙ ፈቃድ የተሰጠበትን ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
ማሳሰቢያ ፡- መ/ቤቱ የፕሮፎርማ ግዥውን ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብቱ ይጠበቃል፡፡