Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Revenue
  • Address , Phone: +251923766355
  • Website
  • Deadline30 Mar 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

በመጀመሪያ ደረጃ ከድሬዳዋ ከተማ ውጪ የምትወዳደሩ ተጫራቾች እቃዎቹን ድሬዳዋ ማምጣት የሚጠበቅባችሁ መሆኑን አውቃችሁ መወዳደር ይጠበቅባቸዋል ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የመኪና ጎማ፣የሞተር ሳይክል ጎማ፣ የመኪና ሽቶ፣ፖሊሽ እና የዳሽ ቦርድ ቅባት ግዥ ነው

Ministry of Revenue


Tender Information

Titleበመጀመሪያ ደረጃ ከድሬዳዋ ከተማ ውጪ የምትወዳደሩ ተጫራቾች እቃዎቹን ድሬዳዋ ማምጣት የሚጠበቅባችሁ መሆኑን አውቃችሁ መወዳደር ይጠበቅባቸዋል ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የመኪና ጎማ፣የሞተር ሳይክል ጎማ፣ የመኪና ሽቶ፣ፖሊሽ እና የዳሽ ቦርድ ቅባት ግዥ ነው
Descriptionገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የመኪና ጎማ፣የሞተር ሳይክል ጎማ፣ የመኪና ሽቶ፣ፖሊሽ እና የዳሽ ቦርድ ቅባት ግዥ ነው
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-G-0895-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-03-30 10:00:00
Invitation Date2026-03-26 17:12:32
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302
dIRE dAWA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 913201833
Email: raheltm1833@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 8536, Postal Code: 11

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

 ተጫራቾች ሲወዳደሩ በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል
 የጨረታው አሸናፊ የማጓጓዣና ተያያዥ ወጪዎችን ሸፍኖ ገቢዎች ሚ/ር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ድረስ ማምጣት የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡ የጨረታው አሸናፊ መ/ቤቱ በሚመድበው ሰራተኛ ስለትክክለኛነታቸው አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ የተጨማደደ፣ የተቀደደ፣ የጎደለ፣ ወይም ከመስፈርት (specification) ውጪ የሆኑ እቃዎች አቅራቢው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡ ከዚህም በላይ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ለሚፈጠረው በእቃው ላይ ለሚደርሰው ጉዳት አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡
 መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው
Save Tender