procurement of stem lab material
Salale University
Tender Information
| Title | procurement of stem lab material |
| Description | procurement of stem lab material |
| Procuring Entity | Salale University |
| Reference No | SLU-NCB-G-0027-2017-BID-Re-bid |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-03-18 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-02-23 03:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | north shoa, Room 2/2 fitche, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 118736216 Email: procurementteam@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 245, Postal Code: 245 |
TechnicalQualification
- •የስራ ልምድ :
ተጫራቹ ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ሞልቶ ማቅረብ አለበት::
(Ref: 37.4 (ለ)) - •የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ:
ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት::
(Ref: 37.4 (ሀ))
FinancialQualification
- •አማካይ አመታዊ ክንውን/ተርን ኦቨር :
ባለፉት አመታት [የአመታት ብዛት ይግባ] ውስጥ የተፈጸመ ወይም በሂደት ላይ ላለ ውል በአመት ውስጥ የተከፈለ በአጠቃላይ የተረጋገጠ ክፍያ አማካይ አመታዊ ሽያጭ/ተርንኦቨር ከጨረታው የፋይናንስ እቅድ የገንዘብ መጠን….ጊዜ [ተፈላጊ ቁጥር ይግባ] መብለጥ አለበት
(Ref: 37.5 (ሐ)) - •የፋይናንስ ሀብት :
ተጫራቹ በቂ የሆነ ሀብት፣ በእዳ ያልተያዘ ሀብት፣ ብድር፣ እና ሌሎች የገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች የሚከተሉትን የፍሰት ፍላጎቶች [ፍላጎቶች ይግባ]ለማሟላት ከውሉ የቅድሚያ ክፍያ ውጪ የሆኑትን ማግኘት እንደሚችል ማሳየት አለበት
(Ref: 37.5 (ለ)) - •ታሪካዊ የፋይናንስ አፈጻጸም:
ያለፉትን አመታት [የአመታት ብዛት ይግባ] በጨ. ዝ. መ. ሠ. አንቀጽ 17 ውስጥ የተገለጹ ኦዲት የተደረጉ የሀብትና እዳ መግለጫዎች እና ሌሎች የፋይናንስ መግለጫዎችን ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት ብቁ የሆነ የፋይናንስ አቋም ያለው መሆኑን እና የረጅም ጊዜ አትራፊነቱን ማሳየት አለበት
(Ref: 37.5 (ሀ) ) - •የጨረታ ዋጋ:
ተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣
(Ref: 37.5 (መ)) - •የገንዘብ አይነት:
ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ካልሆነ፣
(Ref: 37.5 (ሠ))
ProfessionalQualification
- •ለቁልፍ የስራ መደቦች የሚያስፈልጉ ሰራተኞች :
በጨረታ መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹ ፕሮፌሽናል አቅም ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነት ማረጋገጫ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ካልቻለ
(Ref: 37.3 (ለ) ) - •የሰራተኞች ብዛት :
በአሁኑ ወቅት ቢያንስ ለተጫራቹ እየሰሩ ያሉ ሰራተኞች [ብዛት ይግባ]
(Ref: 37.3 (ሀ))
LegalQualification
- •ዜግነት : በተ. መ. አንቀጽ 4.2 መሰረት ዜግነት (Ref: 4.2)
- •የጥቅም ግጭት: በተ. መ. አንቀጽ 6 ስር በተጠቀሰው መሰረት የጥቅም ግጭት ሊኖር አይገባም፡፡ (Ref: 4.3)
- •በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ ገፅ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገብ : በተ. መ. አንቀጽ 4.7 መሰረት በመንግስት የግዥ እና የንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገብ (Ref: 4.7)
- •በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ መታገድ : በተ. መ. አንቀጽ 4.3 መሰረት ቀደም ሲል በነበሩ ውሎች ስር ያሉ ግዴታዎችን በመጣስ በመንግስት የግዥ ኤጀንሲ በመንግስት ግዢዎች ውስጥ እንዳይሳተፍ በውሳኔ አለመታገድ (Ref: 4.3)
- •ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት: አንቀጽ 4.6 መሰረት በተቋቋመበት ሀገር የተሰጠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ (Ref: 4.6)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
