ሎት 32 የቦቴ ዉሃ አቅርቦትና የፍሳሽ ቆሻሻ የማስመጠጥ አገልግሎት ግዥ-2017.
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ሎት 32 የቦቴ ዉሃ አቅርቦትና የፍሳሽ ቆሻሻ የማስመጠጥ አገልግሎት ግዥ-2017. |
| Description | ሎት 32 የቦቴ ዉሃ አቅርቦትና የፍሳሽ ቆሻሻ የማስመጠጥ አገልግሎት ግዥ... |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0107-2017-BID |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-03-14 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-02-27 15:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Saris Abo Around Noc Fuel Station Nile insurance office no.201, Room 2nd Floor A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 114708481 Email: kalityfinanceandprocurement@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 913, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3)
Bid Security
Amount: 10000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
2.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲያሰሩ በቃሊቲ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ስም በማሰራት ማቅረብ ይኖረባቸዋል፡፡ በጉምሩክ ኮሚሽን ስም ተዘጋጅቶ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የሌለዉ መሆኑ ይታወቅ፡፡
3.አቅራቢዎች የጨረታ ማስከበሪያ በቅ/ጽ/ቤቱ ስም ካዘጋጁ ቡሃላ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት በሲስተም አታች(ማያያዝ) እንዲሁም ባካል ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
5.ፍሳሽ ቆሻሻ የማስወገድ /ሽንት ቤት የማስመጠጥ አገልግሎቱ የሚከናወንበት ቦታ አቦ ቀለበት አካባቢ በሚገኘው ቅ/ጽ/ቤት /አዲሱ ሕንፃ እና ናይል ኢንሹራንስ ሕንፃ እንዲሁም አቃቂ ቃሊቲ ኬላ እና ቱሉ ዲምቱ መቆጣጠሪያ ጣቢያ መሆኑ ይታወቅ፡፡
የቦቴ ውሃ አቅርቦትን በተመለከተ ዓመታዊ ውል ተገብቶ ዉሃ በሚጠፋበት ጊዜ የስራ ትእዛዝ እየተሰጠ የሚቀርብ መሆኑ ይታወቅ ፡፡
ማሳሰቢያ;- የሽንት ቤት ማስመጠጥ አገልግሎትም ሆነ ለቦቴ ዉሃ አቅርቦት የሚወዳደሩ የአገልግሎት አቅራቢዎች ዋጋ የምትሰጡት የአንድ ሊትርን ዋጋ መሆኑን አዉቃችሁ እንድትወዳደሩ እናሳዉቃለን፡፡
