Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline10 Apr 2025, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security500000
  • opening date2025-04-10 14:30:00
  • Categories NonConsultancyServices

የተሸከርካሪ ጥገና አገልግሎት (ጋራዥ) ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየተሸከርካሪ ጥገና አገልግሎት (ጋራዥ) ግዥ
Descriptionየተሸከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-0113-2016-BID
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-04-10 14:00:00
Invitation Date2025-02-06 15:38:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:meshualekiya Tilahun gessese square yirga haile bdg, Room 4th floor
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: -

LegalQualification

  • •bid security:

    bid security

    (Ref: -)
  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)
  • •Valid trade license or business organization registration certificate:

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •የማስረከቢያ ጊዜ:

    እያንዳንዱተጫራች ተሽከርካሪዎች ወደ ጋራዥ ለጥገና ከገቡ ብኋላ ተጠግነዉ የሚወጡበት የጥገና አይነት እና የሚወስደዉን ጊዜ ከስር በዝርዝር በተቀመጠዉ መሰረት መሆኑን ማወቅ አለበት፡፡ ይህንንም ስለመስማማታቸዉ በደብዳቤ ማህተም አድርገዉ እና ስካን አድርገዉ ሲስተም ላይ ማያያዝ አለባቸዉ

    1. የተሽከርካሪ ሞተር አውርዶ አጠቃላይ እድሳት 30 የስራ ቀናት ፣

    2. የተሽከርካሪ ሞተር በከፊል እድሳት 15 የስራ ቀናት ፣

    3. የካቢዮ ጥገናና እድሳት ስራ 15 የስራ ቀናት ፣

    4. የተሽከርካሪ አጠቃላይ የቦዲ እና ቀለም ስራ 30 የስራ ቀናት ፣

    5. የሞተር እድሳት ስራ፣ የቦዲና ቀለም ስራ እና የካቢዮ ስራ ውጪ ያሉ ስራዎች 15 የስራ ቀናት መሆናቸዉን እያንዳንዱ ተጫራች ማወቅ አለበት፡፡

    (Ref: -)
  • •በጥገና እንቅስቃሴ የማረጋገጫ ምስክርነት ወይም ሰርተፊኬት /1/:

    በጥገና እንቅስቃሴ የማረጋገጫ ምስክርነት ወይም ሰርተፊኬት /1/

    (Ref: -)
  • •በተሸከርካሪ ጥገና ዙሪያ ሶስትና ከሶስት በላይ የመልካም ስራ አፈጻጸም ያለው ከሆነ:

    በተሸከርካሪ ጥገና ዙሪያ ሶስትና ከሶስት በላይ የመልካም ስራ አፈጻጸም ያለው ከሆነ

    (Ref: -)

PerformanceQualification

  • •በተሸከርካሪ ጥገና ዙሪያ ሶስትና ከሶስት በላይ የመልካም ስራ አፈጻጸም ያለው ከሆነ:

    በተሸከርካሪ ጥገና ዙሪያ ሶስትና ከሶስት በላይ የመልካም ስራ አፈጻጸም ያለው ከሆነ

    (Ref: -)

ProfessionalQualification

  • •ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት በአዉቶ መካኒክ ሙያ በዲፕሎማ ( ሌቭል 3) ወይም በላይ የተመረቁ ሰራተኞች /ባለሙያ/ በሙያቸው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ሳስት እና ከዚያ በላይ ያለው፤ :

    ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት በአዉቶ መካኒክ ሙያ በዲፕሎማ ( ሌቭል 3) ወይም በላይ የተመረቁ ሰራተኞች /ባለሙያ/ በሙያቸው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ሳስት እና ከዚያ በላይ ያለው፤

    (Ref: -)
  • •ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት በብረታ ብረት ፣ቦዲ፣ቀለም ቅብ (ሌቭል 1) የተመረቁ ሰራተኞች /ባለሙያ/ በሙያቸው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት አንድ እና ከዚያ በላይ ያለው :

    ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት በብረታ ብረት ፣ቦዲ፣ቀለም ቅብ (ሌቭል 1) የተመረቁ ሰራተኞች /ባለሙያ/ በሙያቸው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት አንድ እና ከዚያ በላይ ያለው 

    (Ref: -)
  • •የትምህርት ዝግጅት ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም በልምድ የኤክትሪክ ሲስተም ስራ የሚሰሩ በሙያቸው 5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ሁለት እና ከዚያ በላይ ያለው፤የትምርት ዝግጅት ላላቸው በሙያቸው 3 ዓመትና ከዛ በላይ የሰሩ :

    የትምህርት ዝግጅት ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም በልምድ የኤክትሪክ ሲስተም ስራ የሚሰሩ በሙያቸው 5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ሁለት እና ከዚያ በላይ ያለው፤የትምርት ዝግጅት ላላቸው በሙያቸው 3 ዓመትና ከዛ በላይ የሰሩ

    (Ref: -)
  • •ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት በአዉቶ ኤሌክትሪክ ሲስተም ሙያ (ሌቭል 2) የተመረቁ ሰራተኞች /ባለሙያ/ በሙያቸው 3 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ሁለት እና ከዚያ በላይ ያለው፤ :

    ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት በአዉቶ ኤሌክትሪክ ሲስተም ሙያ (ሌቭል 2) የተመረቁ ሰራተኞች /ባለሙያ/ በሙያቸው 3 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ሁለት እና ከዚያ በላይ ያለው፤

    (Ref: -)
  • •የትምህርት ዝግጅት ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም በልምድ የአዉቶ መካኒክ ስራ የሚሰሩ በሙያቸው 5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት 8 እና ከዚያ በላይ ባለሙያ ያለው፤ የትምርት ዝግጅት ላላቸው በሙያቸው 2 ዓመትና ከዛ በላይ የሰሩ :

    የትምህርት ዝግጅት ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም በልምድ የአዉቶ መካኒክ ስራ የሚሰሩ በሙያቸው 5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት 8 እና ከዚያ በላይ ባለሙያ ያለው፤ የትምርት ዝግጅት ላላቸው በሙያቸው 2 ዓመትና ከዛ በላይ የሰሩ           

    (Ref: -)
  • •የትምህርት ዝግጅት ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም በልምድ የብረታ ብረት ብየዳና የመሳሰሉትን ስራ የሚሰሩ በሙያቸው 4 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ሳስት እና ከዚያ በላይ ያለው፤ የትምርት ዝግጅት ላላቸው በሙያቸው 2 ዓመትና ከዛ በላይ የሰሩ :

    የትምህርት ዝግጅት ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም በልምድ የብረታ ብረት ብየዳና የመሳሰሉትን ስራ የሚሰሩ በሙያቸው 4 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ሳስት እና ከዚያ በላይ ያለው፤ የትምርት ዝግጅት ላላቸው በሙያቸው 2 ዓመትና ከዛ በላይ የሰሩ  

    (Ref: -)

TechnicalQualification

  • •እያንዳንዱ ተጫራች የሚወዳደረዉ በእጅ ዋጋ(በአገልግሎት ዋጋ) ብቻ መሆኑን አዉቆ የመወዳደሪያ ዋጋ መሙላት አለበት፡፡:

    እያንዳንዱ ተጫራች የሚወዳደረዉ በእጅ ዋጋ(በአገልግሎት ዋጋ) ብቻ መሆኑን የመወዳደሪያ ዋጋ አዉቆ መሙላት አለበት፡፡

    (Ref: -)

Bid Security

Amount: 500000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ፡- እያንዳንዱ ተጫራች የሚወዳደረዉ በእጅ ዋጋ (የአገልግሎት ዋጋ) ብቻ መሆኑን አዉቆ የእጅ ዋጋ ብቻ መሙላት አለበት፡፡
እያንዳንዱ ተጫራች ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያ ኮሚሽኑ ግዥ ክፍል ድረስ በአካል ማቅረብ አለበት፡፡ ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ
በspecific requirement ላይ " በግዢና ፋይናንስ አስተዳደር በኩል ዋጋ አወዳድሮ እቃውን ያቀርባል ወይም በውድድሩ አሸናፊ በሆነው ድርጅት ዋጋ አቅርቦ ለመስራት ከተስማማ የጥገና ስራውን አሸናፊ ሆኖ አገልግሎት ለመስጠት ከኮሚሽኑ ጋር ውል የገባው ድርጅት ቅድሚያ ይሰጠዋል ፤ በዚህ ግምገማ ቴክኒክ ውጤቱ ከ50 ፋይናንሺያል ከ50 ተይዞ በሚገኘው ድምር ውጤት መሰረት ተወዳዳሪ የሚለዩ ቢሆን እያልን ከግዢ መመሪያ አኳያ የፋይናንስና ቴክኒክ ግምገማው በናንተ በኩል ቢወሰን የሚል ሃሳብ እናቀርባለን በሚል " የተገለፀዉ እንደመገምገሚያ መስፈርት ሆነ ለሌላ ነገር የማያገለግል መሆኑ ይታወቅ ነገር ግን በ specific requirement በPDF የተቀመጠዉ የመገምገሚያ መስፈርት ሆኖ የሚያገለግል መሆኑ ይታወቅ፡፡
Save Tender