Lot 99 Procurement of አሸዋ በሲኖትራክ (በቢያጆ)
Dire Dawa University
Tender Information
| Title | Lot 99 Procurement of አሸዋ በሲኖትራክ (በቢያጆ) |
| Description | Lot 99 Procurement of አሸዋ በሲኖትራክ (በቢያጆ) |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0704-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-31 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-06-12 08:18:36 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Dire Dawa, Room 2nd flowr room 3 Dire Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 988865738 Email: hennyfisseha@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 3000 |
Eligibility Requirements
- •Other Documents: Tin Number
- •Valid Trade License: Renewed business license in the sector
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡
ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
ዩኒቨርሲቲው እንደአስፈላጊነቱ የአቅርቦቱን መጠን 20% ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል፤
ፕሮፎርማ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው