የ አትክልት ግዠ
Ministry of Peace
Tender Information
| Title | የ አትክልት ግዠ |
| Description | የ አትክልት ግዠ |
| Procuring Entity | Ministry of Peace |
| Reference No | MoP-NCB-G-0028-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-01 17:00:00 |
| Invitation Date | 2026-03-31 11:05:48 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | bole welo sefer, Room 3 AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 911711500 Email: www.mop@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 0, Postal Code: 251 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certifica
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
The procuring entity has the right to cancel the purchase fully or partially.
ለችግኞቹ የሚያስፈልግ በደንብ የለማ አፈርና ኮምፖስት በማዘጋጀት በተዘጋጀው የመትከያ ፖት ውስጥ በመትከል በተቋሙ ውስጥ
በተለዩ ቦታዎች ላይ የማስቀመጥ ስራን ያካትታል፤
የሚተከሉ ችግኞች እድገታቸውን ያልጨረሱ /ያረጁ/ መሆን የለባቸውም
ምንም አይነት ፈንገስ ያልያዛቸው እና ተባይ ያላጠቃቸው መሆን አለባቸው
የሚተከሉ ችግኞች ዓይነት ቁመት እንደ ፖቶች አይነትና መጠን 40-60 ሴንቲ ሜትር መሆን ይገባቸዋል፡፡
ተወዳዳሪዎች ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት ሚኒስቴር መ/ቤቱ ድረሰ በመቅብረብ የመትከያ ፖቶችን ፎቶ እና የሚተከልባቸውን
ቦታዎች ማየት ይጠበቅባቸዋል፡
ሸናፊው ድርጅት ችግኝ አቅርቦት ብቻ ሳይኀሆን ችግኞቹን በሚፈለግበት ቦታ ላይ የመትከል ኃላፊነት አለበት