Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline31 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

የባንዲራ እና ሎጎ ህትመት ከነማቆሚያው ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየባንዲራ እና ሎጎ ህትመት ከነማቆሚያው ግዥ
Descriptionየኢትዮጵያ ባንዲራ ከነ ማቆሚያው (Federal Democratic Republic Of Ethiopia Flag With Stand)፣ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ሎጎ የያዘ ባንዲራ ከነ ማቆሚያው (Ethiopia Customs Commission Flag Logo With Stand)፣ የWCO ሎጎ የያዘ ባንዲራ ከነ ማቆሚያው (WCO Flag Log With Stand) እናየአፍሪካ ህብረት ሎጎ የያዘ ባንዲራ ከነ ማቆሚያው (African Union Flag Log With Stand) ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0370-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-01-31 17:00:00
Invitation Date2025-01-28 15:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:• የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th Floor
• Addis Ababa (አዲስ አበባ), Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል(Valid Trade License)
  • •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት(VAT Registration Certificate)

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ The 3D Rotal Indoor Flag Designed to be Flexible and Resistant to Wrinkles taffeta Fabric Inlaid with satin to reflect aLuxurious look with ashiny Face Soft touch and elegant appearance.Stainless Steel Flag poles Ornaments Indoor Flag Pole Reliable Flag Post Stainless steel indoor flagpole ornaments indoor conference በሁለቱም ገፅ የሚታተም(Both Side Printing) በተጨማሪ በተቋሙ ያለውን ናሙና ማየት ግዴታ ነው፡፡ ናሙና ስለማየቱ የፊርማ ማረጋገጫ ግዥ ክፍል ተገኝቶ መፈረም ግዴታ ነው አይቶ የፊርማ ማረጋገጫ ያልሰጠ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡በ10(አስር)ቀናት ውስጥ ማቅረብ የሚችል፡፡አሠናፊው ድርጅት የአሸነፈበትን ዕቃ በአየው ናሙና መሰረት የጉምሩክ ዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
Save Tender