ሎት- 09 ፌራዬ ብረት ግዥ
Dire Dawa University
Tender Information
| Title | ሎት- 09 ፌራዬ ብረት ግዥ |
| Description | ሎት- 09 ፌራዬ ብረት ግዥ |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0342-2017-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2025-02-03 09:00:00 |
| Invitation Date | 2025-01-30 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Dire dawa University, Room Floor-2/Room-4 Dire dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 988865938 Email: hennyfiseha@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 3000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Tin no.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር የጎደለ የተሰበረ ወይም የተሰነጠቀ ከሆነ አቅራቢው አሸናፊው ድርጅት በራሱ ወጪ ሃላፊነቱን ይወስዳል ይመልሳል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ጨረታዉ ሙሉ በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ፡፡
