የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የመጋረጃ ብረት ወፍራሙ እና የመጋረጃ ቀለበት ወይም ማድረቂያ ከነስፌቱ በሜትር ግዥ ነው
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የመጋረጃ ብረት ወፍራሙ እና የመጋረጃ ቀለበት ወይም ማድረቂያ ከነስፌቱ በሜትር ግዥ ነው |
| Description | የመጋረጃ ብረት ወፍራሙ እና የመጋረጃ ቀለበት ወይም ማድረቂያ ከነስፌቱ በሜትር ግዥ ነው |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0927-2018-PUR |
| Procurement Method | Direct |
| Submission Deadline | 2026-04-02 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-03-31 17:08:30 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302 dIRE dAWA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913201833 Email: raheltm1833@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 8536, Postal Code: 11 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ድርጅቱ በተሰጠው በመስፈርቱ መሰረት የተጠቀሱትን እቃዎች ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ የሚቀርቡት እቃዎች ጥራታቸውን የጠበቁ እና ጠንካራ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ ድርጅቱ በመ/ቤቱ የቀረበለትን የመጋረጃ ጨርቅ በጥራት ሰፍቶ ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡ በርክክብ ወቅት ስፌቱ የተበላሸ፣ የመጋረጃው ብረት የተሰነጠቀ ከሆነ ድርጅቱ በራሱ ወጪ መልሶ ሌላ እቃ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው
