የጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት በትራንስ ፓረንት አክሪሊክ ፎቶ ህትመት ከነቦርዱ የመስቀል ስራን ጨምሮ ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት በትራንስ ፓረንት አክሪሊክ ፎቶ ህትመት ከነቦርዱ የመስቀል ስራን ጨምሮ ግዥ |
| Description | የጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት በትራንስ ፓረንት አክሪሊክ ፎቶ ህትመት ከነቦርዱ የመስቀል ስራን ጨምሮ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0885-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-03 17:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-02 09:22:33 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | • የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th Floor • Addis Ababa (አዲስ አበባ), Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ (valid business license)
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ያለዉ (VAT registration certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ተወዳዳሪዎች የተጠየቁትን ህጋዊ ሰነዶች በሲስተም የማያያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡ፎቶው የሚታተምበት ትራንስፓረንት አክሊሪክ ማቴሪያል ውፍረት (Thickness)3ሚ.ሜ የሆነ
የታተሙ ፎቶዎች የሚታሰሩበት ትራንስፓረንት አክሊሪክ ማቴሪያል ቦርድ ውፍረት (Thickness) 5ሚ.ሜ
ቦርዱ የሚታሰረውን ክብደት የሚሸከምና ደረጃውን የጠበቀ አንከር ቦልት መሆን አለበት
በስፔንሰር የሚታሰር
የሚታተሙ ፎቶዎችንና አስፈላጊ ፅሁፍ ኮሚሽኑ የሚያቀርብ ሲሆን አስፈላጊውን የዲዛይን፣የቅንብር (Editing) እና የማስዋብ ስራ በአሸናፊው የሚፈፀም ይሆናል
የታተሙ ፎቶዎችን በቦርድ አስሮ በሚፈለገው ቦታ ላይ የመስቀል አገልግሎትን ጨምሮ
በውድድሩ አሸናፊ የሆኑ ተወዳዳሪዎች በጉምሩክ ኮሚሽን ተገኝቶ ያተማቸውን ፎቶዎች ተቋሙ ለመስቀል ባዘጋጀው ቦታ ላይ አስተካክሎ ሰቅሎ ያስረክባል፡፡
ተወዳዳሪዎች ፎቶዎቹ የሚሰቀሉበት ቦታ በአካል መጥተው ዝርዝር የሚሠራውን ስራ ማየት አለባቸው ያላየ ተወዳዳሪ ተቋሙ በሚፈልገው መልኩ ፎቶዎችን አትሞ በሚፈለገው ቦታ ላይ ለመስቀል ግዴታ ገብቷል፡፡