የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
Assosa University
Tender Information
| Title | የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ |
| Description | የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ከአዲስ አበባ ዕቃው ካለበት ቦታ/መጋዝን/ በመጫን እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ጭኖ በማምጣት የሚያስረክብ :: ስለዝህ ተወዳዳሪዎች የአንድ ኩንታል ዋጋ ከአዲስ አበባ እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ዋጋ እንዲትሞሉ እንጠይቃለን፡፡ ተወዳዳሪዎች 3ኛወገን መድን የታደሰ ኢንሹራንስ ፤የታደሰ ቦሎ፤የተሽከርካሪ ባለቤትነት ሊብሬ ኮፒ ማያያዝ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-NC-0104-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-03 17:00:55 |
| Invitation Date | 2026-04-02 14:43:55 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Assosa dam, Room G+1 B4 NO 122 Assosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: pri@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተሸለ አማራጭ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢያውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ፡፡
አሽናፊ ድርጅት ሙሉ እቃዎችን ቆጥሮ በመረከብ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀዉ ስቶር ቆጥሮ ማረከብ አለበት፡፡
አሽናፊ ድርጅት ሙሉ እቃዎችን ቆጥሮ በመረከብ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀዉ ስቶር ቆጥሮ ማረከብ አለበት፡፡
