የታሸገ ግማሽ ሊትር 600ሚ.ሊ (1/2) ውሃ ግዥ 2018
Assosa University
Tender Information
| Title | የታሸገ ግማሽ ሊትር 600ሚ.ሊ (1/2) ውሃ ግዥ 2018 |
| Description | የታሸገ ግማሽ ሊትር 600ሚ.ሊ (1/2) ውሃ የአገልግሎት ጊዜው አንድ አመትና ከዚያ በላይ የሆነ፤በላስቲክ የተሸፈነ፤ለፀሐይ ብርሃን ያልተጋለጠ፤በኢትዮጵያ ደረጃዎች መዳቢዎች ሰርቲፋይድ የሆነ ፤የኬሚካል መጠኑ ስታንዳርድ የሆነ፤አቅርቦትን በተመለከተ አሸናፊ ድርጅት አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ በራሱ ወጪ እና ትራንስፖርት አቅርቦ ትክክለኛነቱ ተረጋግጦ ማረጋገጫ ስቀርብ ገቢ ይሆናል፡፡ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-G-0106-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-03 15:19:23 |
| Invitation Date | 2026-04-02 15:17:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Assosa dam, Room G+1 B4 NO 122 Assosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: pri@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: TIN NO
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተሸለ አማራጭ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢያውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ፡፡
አሽናፊ ድርጅት ሙሉ እቃዎችን ቆጥሮ በመረከብ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀዉ ስቶር ቆጥሮ ማረከብ አለበት፡፡
አሽናፊ ድርጅት ሙሉ እቃዎችን ቆጥሮ በመረከብ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀዉ ስቶር ቆጥሮ ማረከብ አለበት፡፡
