Procurement of cleaning Items
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | Procurement of cleaning Items |
| Description | cleaning items |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-1173-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-04 10:06:24 |
| Invitation Date | 2026-04-03 10:06:24 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Torhayiloch, Room G-14 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113729325 Email: mickyecsu2012@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: VTL
- •Vat Registration Certificate: VRC
- •Business Organization Registration Certificate: BORC
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1.የግዥ ፈፃሚው አካል ስም የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ(Defence Health Main Department) ነው፡፡ ዋና መምሪያው ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
2.ተጫራቾች ለግዥ የቀረቡትን የጽዳት ዕቃዎች ዋጋ ስትሞሉ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሠረት ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ጥራታቸውን ካልጠበቁና በፍላጎት አቅራቢው ክፍል ተቀባይነት ካላገኙ ተመላሽ ተደርገው ተቀይረው እንደሚቀርቡ መታወቅ ይኖርበታል፡፡ በተጨማሪ ተጫራቾች ስፔስፊኬሽኑ ግልፅ ላልሆነ ዕቃ ዋጋ መሙላት አይኖርባችሁም፡፡
3. ዝቅተኛ ዋጋ በማቅረባችሁ አሸናፊ የሆናችሁ ተጫራቾች አሸናፊ የሆናችሁባቸውን ማቴሪያሎች ጎፋ ካምፕ ወደሚገኘው ግምጃ ቤት ገቢ ከማድረጋችሁ በፊት ናሙና መታየት ይኖርበታል፡፡