ለአመራሮች እና ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የጠረጴዛ ባጅ ግዥ
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | ለአመራሮች እና ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የጠረጴዛ ባጅ ግዥ |
| Description | ለአመራሮች እና ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የጠረጴዛ ባጅ ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0190-2017-BID |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-05-27 09:00:00 |
| Invitation Date | 2025-04-04 08:11:48 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | megenagna 24 street, Room 3red 302 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116178490 Email: hsyefu@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •Conflict of interest :
No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3
(Ref: 4.3) - •Debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority:
Bidder has been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Administration Agency from participating in public procurements for breach of its obligation under previous contracts, in accordance with ITB Clause 4.4.
(Ref: 4.4)
TechnicalQualification
- •Submission of Delivery and Completion Schedule :
Bidder has to submit Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: 37.4 (e) )
Bid Security
Amount: 47000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
1.ተወዳዳሪዎች በዘርፉ የተሰማሩ መሆን አለባቸው
2.ተወዳዳሪዎች Specific Requirement ላይ UPLOAD በተደረገው ፎቶ እና Technical Requirement ላይ በተዘረዘረው እስፔስፍኬሽን መሰረት 3ቱንም የጠረጴዛ ባጆች በመስራት ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ሳምፕል የማቅረብ ግዴታ አለባቸው
3.ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው
4.ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያና ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ ከውድድር ውጪ እንደሚሆን በጥብቅ እናሳስባለን
5.መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
6.ተወዳዳሪዎች ጨረታው ላይ ላላቸው ጥያቄ በስልክ ወይም በአካል በመምጣት ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ
7. ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለ ረጅም ጊዜ ቢሆንም ከ01/09/17 ጀምሮ የ Specification ማስተካካያ የተደረገለት መሆኑን እያሳወቅን ተወዳዳሪዎቹም በተስተካከለው Specification መሰረት ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ናሙና ማቅረብ አለባቸው::