Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Construction Authority
  • Address , Phone: +251115575364
  • Website
  • Deadline23 Apr 2025, 1:04 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security25000
  • opening date2025-04-23 01:34:40
  • Categories Vehicle , Vehicle

Vehicle Maintenance /የተሸከርካሪ ጥገና

Ethiopian Construction Authority


Tender Information

TitleVehicle Maintenance /የተሸከርካሪ ጥገና
DescriptionVehicle Maintenance /የተሸከርካሪ ጥገና
Procuring EntityEthiopian Construction Authority
Reference NoECA-NCB-NC-0027-2017-BID
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-04-23 01:04:40
Invitation Date2025-04-07 10:04:40
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:N/A
N/A, N/A
Contact Details:Tel: N/A
Email: N/A
Mailing Address:P.O. Box N/A

LegalQualification

  • •ዜግነት:

    በተ. መ. አንቀጽ 4.2 መሰረት ዜግነት

    (Ref: 4.2)
  • •የጥቅም ግጭት:

    በተ. መ. አንቀጽ 6 ስር በተጠቀሰው መሰረት የጥቅም ግጭት ሊኖር አይገባም፡

    (Ref: 6)
  • •በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ መታገድ:

    በተ. መ. አንቀጽ 4.3 መሰረት ቀደም ሲል በነበሩ ውሎች ስር ያሉ ግዴታዎችን በመጣስ በመንግስት የግዥ ኤጀንሲ በመንግስት ግዢዎች ውስጥ እንዳይሳተፍ በውሳኔ አለመታገድ

    (Ref: 4.3)
  • •ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት:

    በተ. መ. አንቀጽ 4.6 መሰረት በተቋቋመበት ሀገር የተሰጠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ

    (Ref: 4.6)
  • •የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት:

    በተ. መ. አንቀጽ 4.6 መሰረት (የውሉ ዋጋ ብር 100,000 እና ከዛ በላይ ከሆነ) በታክስ ባለስልጣኑ የተሰጠ የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ

    (Ref: 4.6)
  • •ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀት:

    በተ. መ. አንቀጽ 4.6 መሰረት (ለሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ) በታክስ ባለስልጣኑ የተሰጠ ህጋዊ የታክስ ክፍያ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ

    (Ref: 4.6)
  • •በመንግስት ባለቤትነት ስር ያለ ተቋም:

    በተ. መ. አንቀጽ 4.4 መሰረት የተቀመጡትን ሁኔታዎች ማሟላት

    (Ref: 4.6)

TechnicalQualification

  • •አጠቃላይ ልምድ:

    ተጫራቹ ባለፉት አመታት ውስጥ ቢያንስ በዚህ ውል ውስጥ ከተጠቀሰው ጋር እኩል በሆነ በጀት የተወሰኑ ውሎችን በተሳካ ሁኔታ መፈጸም አለበት

    (Ref: 37.4 (ሀ))

ProfessionalQualification

  • • የድርጅቱም የስራ ልምድ :

    የጥገና ድርጅቱ በተመሳሳይ የጥገና ሙያ 5 አመትና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ሊኖረው ይገባል

    የጥገና ድርጅቱ በተመሳሳይ የጥገና ሙያ ያለውን የስራ ልምድ መግለፅ ወይን በግልፅ ማስቀመጥ ይኖርበታል፡፡

    (Ref: የድርጅቱም የስራ ልምድ )
  • •የሰራተኞች ብዛት:

    በአሁኑ ወቅት ቢያንስ ለተጫራቹ እየሰሩ ያሉ ሰራተኞች

    (Ref: 37.3 (ለ))
  • •ለቁልፍ የስራ መደቦች የሚያስፈልጉ ሰራተኞች:

    በንኡስ አንቀጽ 2.1 ስር ከተጠቀሱት ሰራተኞ መካከል ተጫራቹ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ

    (Ref: 37.3 (ሐ))

FinancialQualification

  • •ታሪካዊ የፋይናንስ አፈጻጸም:

    ያለፉትን 2 አመታት አንቀጽ 17 ውስጥ የተገለጹ ኦዲት የተደረጉ የሀብትና እዳ መግለጫዎች እና ሌሎች የፋይናንስ መግለጫዎችን ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት ብቁ የሆነ የፋይናንስ አቋም ያለው መሆኑን ማሳየት አለበት

    (Ref: 37.5 (ለ))

Bid Security

Amount: 25000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, Bank/Wire Transfer

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, Bank/Wire Transfer

Terms and Conditions

N/A
Save Tender