ለተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ለተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ግዥ |
| Description | ለተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0900-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-08 10:40:45 |
| Invitation Date | 2026-04-07 10:40:45 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Near to st. Joseph School Yirga Haile Plaza/Building/, Room 4th Floor Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License.
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ግዥው ለተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ሲሆን ተወዳዳሪዎች በቀረበው ዝርዝር የዕቃው መግለጫ መሠረት ዕቃዎቹን ማቅረብ ግዴታ ነው፤ በተጨማሪም ዋጋ የምትሞሉበትን የጎማ ዓይነት Brand መጥቀስ ግዴታ ነው፤ እንዲሁም አሸናፊው ድርጅት ዕቃውን ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት ድረስ የማምጣት ግዴታ አለበት፤ ኮሚሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ግዥውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
