Procurement Of Publication 1
Woldiya University
Tender Information
| Title | Procurement Of Publication 1 |
| Description | Procurement Of Publication 1 |
| Procuring Entity | Woldiya University |
| Reference No | WDU-NCB-G-0002-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-13 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-04-07 14:19:59 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | 123, Room 64/011 Woldiya, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 10834952 Email: getam7565@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 400, Postal Code: 321 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ፡-
• አሸናፊው ድርጅት ያሸነፋቸውን የህትመት ስራ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ድረስ በራሱ ወጭ አጓጉዞ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
• የሚታተሙ መመሪያዎች፡ ፖሊሲዎች እና በምርምር ኮንፈረንሶች የቀረቡ ጥናታዊ ጹሁፎች ፕሮሲንግ ህትመት በተለያየ ይዘት አንድና ከዚያ በላይ ሲሆኑ በቀረበው መሰረት በተመሳሳይ ወይም በተለያየ ስፔስፍኬሽን የሚታተም ይሆናል
• ዉድድሩ የሚካሄደዉ ተጫራቾች የህትመቱን ዝርዝር መለያ / ስፔስፊኬሽን / አሟልተዉ ባቀረቡት መሰረት ነዉ ፡፡
• በጉዞ ላይ የሚደርስን ጉዳት አሸናፊው ድርጅት ይሸፍናል፡፡
• ዉድድሩ የሚካሄደው በሎት ድምር ስለሆነ ሁሉንም አይተም በሙላት ይጠበቅባችኋል ፡፡ያልተሞላ አይተም /የተዘለለ/ ካለ ከጨረታ ውድድር ውጭ ያደርጋል፡፡
• ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡