Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline04 Feb 2025, 10:30 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

የተለያዩ ቦርሳዎች እና የታብሌት ሽፋን ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየተለያዩ ቦርሳዎች እና የታብሌት ሽፋን ግዥ
Descriptionየተለያዩ ቦርሳዎች እና የታብሌት ሽፋን ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0388-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-02-04 10:30:00
Invitation Date2025-02-03 00:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት, 4ኛ ፎቅ, ግዥ ክፍል, Room 4th floor procurement unit
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 115577711
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተወዳዳሪዎች ለከፍተኛ የመንግስት አመራር የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ /ኤክስፖርት ስታንዳርድ/ የሆነ የላፕቶፕ ኮምፒውተር መያዣ ቦርሳ ግዥ የኮሚሽኑን የፎቶ ናሙና በማየት የራሳቸውን ናሙና በኮሚሽኑ የፎቶ ናሙና መሰረት ደረጃውን የጠበቀ ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው:: ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም::
-ተወዳዳሪዎች ለታብሌት መያዣ የሚሆን የቆዳ ቦርሳ እና ለታብሌት የሚሆን ሽፋን/Protective safety glass Samsung Galaxy Tab S8+Orginal / ግዥ በተጠቀሰው ዝርዝር መግለጫ/Specification መሠረት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
--ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የታብሌት ሽፋን ደረጃውን የጠበቀና ኦርጂናል መሆን አለበት ፤
-አሸናፊ የሆነ አቅራቢ ከሽፋኑ በተጨማሪ የመለጠፍ ስራን ያካተተ መሆኑ ይታወቅ
-አሸናፊ የሆነው ድርጅት የአሸነፈበትን እቃዎች ጉምሩክ ኮሚሽን ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡




Save Tender