የስፖርት አልባሳት፣ጫማዎች እና መስሪያ ቁሶች ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የስፖርት አልባሳት፣ጫማዎች እና መስሪያ ቁሶች ግዥ |
| Description | ሎት 341፡-የስፖርት አልባሳት፣ጫማዎች እና መስሪያ ቁሶች ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0139-2017-BID |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-05-06 14:00:00 |
| Invitation Date | 2025-04-15 07:57:46 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th Floor Addis Ababa (አዲስ አበባ), Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •Conflict of interest :
No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3
(Ref: 4.3) - •Form Data on Joint Ventures:
In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has failed to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1
(Ref: 4.1) - •Bidder Nationality :
Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2
(Ref: 4.2) - •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)በዘርፉ (መስኩ)የታደሰ የንግ ሥራ ፍቃድ (Valid Trade License)
(Ref: 4.6(b)(i)) - •VAT registration certificate for Domestic Bidders:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት(VAT Certificate)
(Ref: 4.6(b)(ii)) - •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ጊዜው ያላለፈበት ስለግብር አከፋፈል ከገቢዎች የሚሰጥ ሰነድ( Valid Tax clearance)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስት ብር 30,000.00(ሠላሳ ሺህ ብር) (Bid Security ) :
በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስት ብር 30,000.00(ሠላሳ ሺህ ብር) (Bid Security )
(Ref: በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስት ብር 30,000.00(ሠላሳ ሺህ ብር) (Bid Security ) )
Bid Security
Amount: 30000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
• ማንኛውም ተጫራች ናሙና ለተጠየቀባቸው ዕቃዎች ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡
• ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና(Bid Security) ብር 30,000.00(ሠላሳ ሺህ ብር) በሲስተም ማቅረብ እንዳለ ሆኖ ዋናው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል በአካል ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡በሲስተም ተያይዞ በአካል ያልቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እንደቀረበ አይቆጠርም፡፡
• አሸናፊው ተጫራች አሸናፊ የሆነባቸውን ዕቃዎች በተመረጠው ናሙና እና በዝርዝር መግለጫው መሠረት የጉምሩክ የዕቃ ማከማቻ ስቶር ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
