Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service
  • Address , Phone: +251943516153
  • Website
  • Deadline25 Feb 2025, 12:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories NonConsultancyServices

ኢንቲሪየር ዲዛይን በመስራት ፕሮፖዛል ማቅረብ

Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service


Tender Information

Titleኢንቲሪየር ዲዛይን በመስራት ፕሮፖዛል ማቅረብ
Descriptionኢንቲሪየር ዲዛይን በመስራት ፕሮፖዛል ማቅረብ
Procuring EntityEthiopia Pharmaceutical Supplies Service
Reference NoEPSA-NCB-NC-0216-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-02-25 00:00:00
Invitation Date2025-02-04 00:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:st.pawlos millinem medical college, Room GENERAL SERVICE DIRECTORATE
AA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 913906293
Email: efitaw@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 21094, Postal Code: 21094

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: TRADE LICENCE
  • •Vat Registration Certificate: VAT
  • •Valid Tax Clearance Certificate: TAX CLEARANCE

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ G7 ህንፃ አስገንብቶ በFinishing ላይ የሚገኝ ሲሆን ኢንቲሪየር ዲዛይን ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ኢንቲሪየር ዲዛይኑን በመስሪያ ቤቱ ግቢ በአካል በመምጣትና የህንፃውን ዲዛይን በመውሰድ ኢንቲሪየር ዲዛይኑን ሰርተው የሚያቀርቡ ድርጅቶችን ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ኢንቲሪየር ዲዛይኑን ሰርቶ ማቅረብ የሚችል ድርጅት አገልግሎት መ/ቤቱ በአካል በመምጣትና የህንፃውን ዲዛይን በመውሰድ በአጭር ጊዜ ውስጥ ዋጋ እንድታስገቡ እያሳሰብን ከዋጋችሁ ውድድር በኋላ የሰራችሁትን ፕሮፖዛል በዋናው መ/ቤት በመገኘትና ለበላይ ኃላፊዎች በማቅረብ እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡
Save Tender