የHP ላፕቶፕ ኮምፒውተር ባትሪ ግዥ
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | የHP ላፕቶፕ ኮምፒውተር ባትሪ ግዥ |
| Description | ለመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ የHP ላፕቶፕ ኮምፒውተር ባትሪ ግዥ እና ገጠማ ( ባትሪውን አቅርቦ ባትሪውን ላፕቶፕ ኮምፒውተሩ ላይ የመግጠም ስራ ) በፕሮፎርማ የግዥ ዘዴ ለመግዛት የቀረበ ግዥ EDCSC |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-1200-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-13 14:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-08 14:11:25 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Ethiopian Deffense Command and Staff College, Room 006 Addiss Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 111226507 Email: tadasaagaa@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 81029, Postal Code: 81029 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
2. ደረጃውን የጠበቀ የHP ላፕቶፕ ኮምፒውተር ባትሪ በተጠየቀው ስፔስፊኬሽን መሠረት አቅርቦ ላፕቶፕ ኮምፒውተሩ ላይ የመግጠም እና ፈትሾ የማስረከብ ሃላፊነት አለበት፡፡
3. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ ወይም የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀማቸው ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት በአዲሱ / QR code / የተካተተበትን ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
5. የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ዕቃውን የሚረከበው በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡
6. አድራሻ ፤ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፣ ጃንሜዳ ፣ 6 ኪሎ ፤