Tender Detail

Tender Details


Procurement of office materials and other equipment (MOR-MTO.2)

Ministry of Revenue


Tender Information

TitleProcurement of office materials and other equipment (MOR-MTO.2)
Descriptionየተለያዩ መገልገያ እቃዎች
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-G-0090-2017-BID-Re-bid
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-05-08 09:00:00
Invitation Date2025-04-23 11:35:33
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Mexico,Infront of Genet Hotel, Room 11th/03
A.A, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 115583727
Email: mormto2procurement@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 00, Postal Code: 1000

TechnicalQualification

  • •Completion of Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form:

    Bidder has to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements and submit the following mandatory attachments

    (Ref: 37.4 (d). )

Bid Security

Amount: 10000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

1.አሸናፊው አቅራቢ ያሸነፈበትን እቃ ግዥ ፈፃሚው ድርጅት መጋዘን ውስጥ ማስረከብ አለበት፡፡
2.መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
3.ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትባቸው የዕቃ ዓይቶች ናሙና ወይም ሳምፕል ማቅርብ አለባቸው፡፡ ሳንፕል/ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከውድድር ውጪ የሚሆን መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
4.ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ በብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋማት ለጨረታ ዋስትና የሚሆን ሲፒኦ (CPO) ብቻ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ ይኖርበታል እንዲሁም ሲፒኦ (CPO) ሲያሰሩ በገቢዎች ሚኒስቴር መካከለኛ ግብር ከፋዬች ቁጥር 2 ቅ/ጽ/ቤት መሆን አለበት፡፡በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ከሆነ ካደራጃቸው አካል የመስሪያ ቤቱ ሀላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው ከዚያ ውጭ የሚቀርብ ደብዳቤ ተቀባይነት የለውም፡፡
5.ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ናሙናቸውን ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ቀድመው ማስገባት ግዴታ አለባቸው ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ ናሙና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
6.ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ሲከፈት ቴክኒካል እና ፋይናንሻል KEY በሠዓቱ ሼር ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡
Save Tender