PROCUREMENT OF 3 STAR HOTEL SERVICE AT ADAMA TOWN
Ethiopian Food and Drug Authority
Tender Information
| Title | PROCUREMENT OF 3 STAR HOTEL SERVICE AT ADAMA TOWN |
| Description | HOTEL SERVICE FOR ADAMA TOWN |
| Procuring Entity | Ethiopian Food and Drug Authority |
| Reference No | EFDA-NCB-NC-0014-2017-BID |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-05-16 00:33:03 |
| Invitation Date | 2025-04-30 10:33:03 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Bole road,Africa Avenue, Near to Shoa shopping center, Room 1st floor Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 911880419 Email: tmamuye@efda.gov.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 5681, Postal Code: 0 |
LegalQualification
- •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
2. ባለስልጣን መ/ቤቱ የሆቴሎቹን የአዳራሽ፣ የአልጋ፣የተሸከርካሪ ማቆሚያዎችን(ቢያንስ 20 መኪኖችን ማቆም የሚችል የራሱ የሆነ ማቆሚያ ያለዉ) ሌሎች የሆቴሉ ግቢ አመቺነት በአካል በማየት መ/ቤቱ ለሚፈልገዉ አገልግሎቶች ምቹ አለማሆናቸዉን ካመነበት ከዉድድሩ ዉጪ ሊያደርግ ይችላል፡፡ 3. አዳራሾቹ ከዉጪ የሚገባ የድምጽ መከላከያ ያለቸዉ እና አላስፈላጊ ድምጽ የማይገባባቸዉ መሆን አለባቸዉ:: 4. አዳራሾቹ በቂ የሆነ የኤሲ ሲስተም የተገጠመላቸዉ መሆን አለባቸዉ፡፡ 5. አንድ ሆቴል አሸናፊ የሚሆነዉ የሁሉም አገልግሎቶች ዋጋዎች ተደምረዉ በጥቅል አነስተኛ ዋጋ ሲሆን ነዉ፡፡
6. ዋጋዉ ዉል ከተፈረመበት ቀን ጀምሮ ለአንድ አመት(365 days) የፀና ስለመሆኑ መገለፅ ያለበት ሲሆን ካልተገለፀ ዋጋዉ ለአንድ አመት የፀና እንዲሁም ሁሉንም ወጪ ያካተተ ነዉ ተብሎ ይታሰባል፡፡
7. ተጫረቾች ለሚዉዳደሩበት የራሳቸዉን መግለጫ መግለጽ አለባቸዉ፡፡Exact ማለት ብቻ ተቀባይነት የለዉም፡፡ 8. ከባለ ሶስት ኮከብ ከተወዳደሩት ዉስጥ በጥቅል ዋጋ አነስተኛ የሆኑት ሁለት ሆቴሎች አሸናፊ ይሆናሉ::
9. ባለስልጣን መ/ቤቱ ሪፍሬሽመንት እና ዉሀ ወይም ሪፍሬሽመንት፣ ዉሀ እና ምሳ ወይም ሪፍሬሽመንት፣ ዉሀ ፣ምሳ እና እራት ወይም ሪፍሬሽመንት፣ ዉሀ ፣ምሳ እራት እና አልጋ በሚጠቀምበት ጊዜ ተጫራቾች አደራሽና ፕሮጀክተር በነጻ ማቅረብ እንዳለባቸዉ ታሳቢ በማድረግ ዋጋ መስጠት አለባቸዉ፡፡የአዳራሽ ዋጋ ለብቻዉ መስጠት የለባቸዉም፡፡
10. ሆቴሎች ያሏቸዉ አዳራሾች ከ150 እስከ 200 መያዝ የሚችል ከበቂ መሳሪያ ማለትም
L.c.d projector
Air conditioning/የአየር ማቀዝቀዣ/
Screen ያለው
Flip charts
Sound system ያለው
የመወያያ ክፍል /syndicate Room/ከ30 እስከ 50 ሰው ወንበርና ጠረጴዛ አቅም ያለው
ይህንንም ባለስልጣን መ/ቤቱ በአካል በማየት ሊያረጋግጥ ይችላል፡፡
11. ሁሉም ዓይነት አዳራሾች ያለመጨናነቅ ከላይ የተጠቀሰዉን ሰዉ ቁጥር በጠረንጴዛ የሚይዝ ሆኖ ተጫራቾች ዋጋ ሲሰጡ አዳራሻቸዉ የመያዝ አቅማቸዉን መግለጽ አለባቸዉ:: 12. ተጫራቾች ከጨረታዉ መክፈቻ ቀን ጀምሮ ባሉት ሁለት ተከታታይ ቀናት ዉስጥ private key share ማድረግ አለባቸዉ፡፡ካላደረጉ ዉድቅ ይደረጋሉ፡፡ 13.ተጫራቾች በሲስተም ላይ ያሲያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ ዋናዉን ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት በአካል ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
14. አሸናፊ የሆኑት ሁለት ሆቴሎች ካላቸዉ አልጋ በላይ ስራ ሲሰጣቸዉ በነሱ ደረጃ ካሉት ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴሎች አልጋ የመያዝ ግደታ አለባቸዉ::
15. ባለስልጣን መ/ቤቱ ከተወዳደሩት ሆቴሎች መካከል በዋጋ በቅደም ተከተል አነስተኛ ከሆኑት ሁለት ሆቴሎች ጋር ለአንድ ዓመት ዉል ይይዛል፡፡
16. ባለስልጣን መ/ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
