የተዘጋጀ ሙሉ ሱፍ (ኮትና ሱሪ) ግዥ ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የተዘጋጀ ሙሉ ሱፍ (ኮትና ሱሪ) ግዥ ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት |
| Description | ለቅርጫፍ ጽ/ቤቱ ሰራተኞች አገልግሎት የሚዉል |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0913-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-14 14:58:15 |
| Invitation Date | 2026-04-13 14:58:15 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | near to sunny side hotel, Room 2nd floor room number kombolcha, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 335511602 Email: betewodros@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 26, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Renewed trade licenses for current budget year
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ , አሸናፊዉ ድርጅት የሚያቀርቡአቸዉ ልብሶች ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ድርስ የማምጣት ግደታ አለባቸዉ , ማንዋል ደረሰኝ የሚያቀርቡ ከሆነ QR code ያለዉን ደረሰኝ ማቅረብ አለባቸዉ ,አሸናፊዉ ተጫራች መስሪያ ቤቱ በሚሰጠዉ ትዕዛዝ መሰረት ወደ ተቋሙ በመምጣት በራሱ ወጪ ሰራተኞችን የመለካት ግደታ አለበት , አሸናፊ ተጫራቾች ከመስሪያ ቤቱ ጋር ዉል መዉሰድ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ፡፡
