ኢት 4-5588 ኢት4-5589 ኢት እና 4-36411 ኢት መኪና ፎርድ ኤቨረስት ///ለፕሬ/ም11 (Forede avreset) ለመኪና ታፕሰሪ ታፕሰሪ //2//
Arbaminch University
Tender Information
| Title | ኢት 4-5588 ኢት4-5589 ኢት እና 4-36411 ኢት መኪና ፎርድ ኤቨረስት ///ለፕሬ/ም11 (Forede avreset) ለመኪና ታፕሰሪ ታፕሰሪ //2// |
| Description | ታፕሰሪ ባለ7 መቀመጫ ሌዘር ለ3 መኪና ፎርድ ኤቨረስት (Forede avreset) ለፕሬዚዳንትየተጠየቁን የተለያዩ በ1ኛ ደረጃ ጥራቱንና መጠኑን በጠበቀ መልኩ ተሞልቶና በቀረበው ዝረዝር መግለጫ መሠረት ዩኒቨርስቲው በሚያቀርበው (Specification) መሰረት መቅረብ አለበት የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል የ2018 ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድና (ታክስ ክሪላንስ) መሆን አለበት፡፡ Forede avreset) ለመኪና ታፕሰሪ ታፕሰሪ |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0493-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-15 12:29:24 |
| Invitation Date | 2026-04-14 12:29:24 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Arab Minch University Main Campus, Room ሕ - 200 B-MC -3145 Arab Minch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade license
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid tax clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certific
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ጥራቱንና መጠኑን በጠበቀ መልኩና ዩኒቨርስቲው በሚያቀርበው (Specification) መሠረት መቅረብ አለበት፡፡ አሸናፊ የሆነ ድርጅት አርባ ምንጭ ዕቃ ዩኒቨርስቲ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል::
. ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡
. ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡
