Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Agriculture
  • Address , Phone: 011 46 23 55
  • Website
  • Deadline18 Dec 2025, 4:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-18 16:30:00
  • Categories NonConsultancyServices

ወደ ገጠር የቴሌቪዥን ፕሮግራም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እና ሬድዮ(EBC)

Ministry of Agriculture


Tender Information

Titleወደ ገጠር የቴሌቪዥን ፕሮግራም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እና ሬድዮ(EBC)
Descriptionወደ ገጠር የቴሌቪዥን ፕሮግራም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እና ሬድዮ(EBC)
Procuring EntityMinistry of Agriculture
Reference NoMoA-NCB-NC-0057-2017-BID
Procurement MethodDirect
Submission Deadline2025-12-18 16:00:00
Invitation Date2025-05-23 02:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Egziabher ab church, Room 2nd floor
AA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 910123749
Email: tizuebelay@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box -, Postal Code: 1000

ProfessionalQualification

  • •የሰራተኞች ብዛት:

    በአሁኑ ወቅት ቢያንስ ለተጫራቹ እየሰሩ ያሉ ሰራተኞች

    (Ref: 37.3 (ለ))
  • •ለቁልፍ የስራ መደቦች የሚያስፈልጉ ሰራተኞች:

    በንኡስ አንቀጽ 2.1 ስር ከተጠቀሱት ሰራተኞ መካከል ተጫራቹ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ

    (Ref: 37.3 (ሐ))

LegalQualification

  • •ዜግነት:

    በተ. መ. አንቀጽ 4.2 መሰረት ዜግነት

    (Ref: 4.2)
  • •የጥቅም ግጭት:

    በተ. መ. አንቀጽ 6 ስር በተጠቀሰው መሰረት የጥቅም ግጭት ሊኖር አይገባም፡

    (Ref: 6)
  • •በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ መታገድ:

    በተ. መ. አንቀጽ 4.3 መሰረት ቀደም ሲል በነበሩ ውሎች ስር ያሉ ግዴታዎችን በመጣስ በመንግስት የግዥ ኤጀንሲ በመንግስት ግዢዎች ውስጥ እንዳይሳተፍ በውሳኔ አለመታገድ

    (Ref: 4.3)
  • •ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት:

    በተ. መ. አንቀጽ 4.6 መሰረት በተቋቋመበት ሀገር የተሰጠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ

    (Ref: 4.6)
  • •የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት:

    በተ. መ. አንቀጽ 4.6 መሰረት (የውሉ ዋጋ ብር 100,000 እና ከዛ በላይ ከሆነ) በታክስ ባለስልጣኑ የተሰጠ የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ

    (Ref: 4.6)
  • •ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀት:

    በተ. መ. አንቀጽ 4.6 መሰረት (ለሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ) በታክስ ባለስልጣኑ የተሰጠ ህጋዊ የታክስ ክፍያ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ

    (Ref: 4.6)
  • •በመንግስት ባለቤትነት ስር ያለ ተቋም:

    በተ. መ. አንቀጽ 4.4 መሰረት የተቀመጡትን ሁኔታዎች ማሟላት

    (Ref: 4.6)

TechnicalQualification

  • •አጠቃላይ ልምድ:

    ተጫራቹ ባለፉት አመታት ውስጥ ቢያንስ በዚህ ውል ውስጥ ከተጠቀሰው ጋር እኩል በሆነ በጀት የተወሰኑ ውሎችን በተሳካ ሁኔታ መፈጸም አለበት

    (Ref: 37.4 (ሀ))
  • •ልዩ የስራ ልምድ:

    ተጫራቹ ቢያንስ ባለፉት አመታት ውስጥ የተወሰኑ ውሎችን እያንዳንዳቸው ቢያንስ ለተሳካ እና በአግባቡ በተጠናቀቁ እንዲሁም በዚህ የጨረታ ሰነድ ውስጥ ሊሰሩ ከታቀዱት ስራዎች ጋር ተመሳሳይ በሆኑ ስራዎች ላይ በተቋራጭነት ወይም በንኡስ ተቋራጭነት በተሳካ ሁኔታ የተሳተፈ መሆን አለበት

    (Ref: 37.4 (ሐ))

FinancialQualification

  • •ታሪካዊ የፋይናንስ አፈጻጸም:

    ያለፉትን አመታት [የአመታት ብዛት ይግባ] በጨ. ዝ. መ. ሠ. አንቀጽ 17 ውስጥ የተገለጹ ኦዲት የተደረጉ የሀብትና እዳ መግለጫዎች እና ሌሎች የፋይናንስ መግለጫዎችን ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት ብቁ የሆነ የፋይናንስ አቋም ያለው መሆኑን እና የረጅም ጊዜ አትራፊነቱን ማሳየት አለበት

    (Ref: 37.5 (ለ))
  • •አማካይ አመታዊ ክንውን/ተርን ኦቨር:

    ባለፉት አመታት [የአመታት ብዛት ይግባ] ውስጥ የተፈጸመ ወይም በሂደት ላይ ላለ ውል በአመት ውስጥ የተከፈለ በአጠቃላይ የተረጋገጠ ክፍያ አማካይ አመታዊ ሽያጭ/ተርንኦቨር ከጨረታው የፋይናንስ እቅድ የገንዘብ መጠን….ጊዜ [ተፈላጊ ቁጥር ይግባ] መብለጥ አለበት

    (Ref: 37.5 (መ))

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

መስሪያቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።(The office reserves the right to cancel the tender in whole or in part.) tel 0116676941
Save Tender