Tender Detail

Tender Details

  • Company Hawassa University
  • Address , Phone: +251930069425
  • Website
  • Deadline29 May 2025, 8:25 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security15000
  • opening date2025-05-29 08:55:53
  • Categories Goods

ከስክስ ረጅም ቡትስ ቆዳ ጫማ ለግቢ ጥበቃና ደህንነት ሰራተኞች የሚያገለግል ግዥ

Hawassa University


Tender Information

Titleከስክስ ረጅም ቡትስ ቆዳ ጫማ ለግቢ ጥበቃና ደህንነት ሰራተኞች የሚያገለግል ግዥ
Descriptionከስክስ ረጅም ቡትስ ቆዳ ጫማ ለግቢ ጥበቃና ደህንነት ሰራተኞች የሚያገለግል ግዥ
Procuring EntityHawassa University
Reference NoHUU-NCB-G-0076-2017-BID
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-05-29 08:25:53
Invitation Date2025-05-13 16:25:53
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Addis Ababa to Moyale Highway Rooad, Room B-133, 1st Floor, R no 03
Hawassa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 930069425
Email: ppmd@hu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 05, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •ዜግነት : በተ. መ. አንቀጽ 4.2 መሰረት ዜግነት (Ref: 4.2)
  • •የጥቅም ግጭት: በተ. መ. አንቀጽ 6 ስር በተጠቀሰው መሰረት የጥቅም ግጭት ሊኖር አይገባም፡፡ (Ref: 4.3)
  • •በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ ገፅ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገብ : በተ. መ. አንቀጽ 4.7 መሰረት በመንግስት የግዥ እና የንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገብ (Ref: 4.7)
  • •በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ መታገድ : በተ. መ. አንቀጽ 4.3 መሰረት ቀደም ሲል በነበሩ ውሎች ስር ያሉ ግዴታዎችን በመጣስ በመንግስት የግዥ ኤጀንሲ በመንግስት ግዢዎች ውስጥ እንዳይሳተፍ በውሳኔ አለመታገድ (Ref: 4.3)
  • •ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት: አንቀጽ 4.6 መሰረት በተቋቋመበት ሀገር የተሰጠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ (Ref: 4.6)

ProfessionalQualification

  • •የሰራተኞች ብዛት :

    በአሁኑ ወቅት ቢያንስ ለተጫራቹ እየሰሩ ያሉ ሰራተኞች [ብዛት ይግባ]  

    (Ref: 37.3 (ሀ))
  • •ለቁልፍ የስራ መደቦች የሚያስፈልጉ ሰራተኞች :

    በጨረታ መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹ ፕሮፌሽናል አቅም ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነት ማረጋገጫ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ካልቻለ

    (Ref: 37.3 (ለ) )

TechnicalQualification

  • •የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ:

    ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት::

    (Ref: 37.4 (ሀ))
  • •የስራ ልምድ :

    ተጫራቹ ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ሞልቶ ማቅረብ አለበት::

    (Ref: 37.4 (ለ))

FinancialQualification

  • •ታሪካዊ የፋይናንስ አፈጻጸም:

    ያለፉትን አመታት [የአመታት ብዛት ይግባ]   በጨ. ዝ. መ. ሠ. አንቀጽ 17 ውስጥ የተገለጹ ኦዲት የተደረጉ የሀብትና እዳ መግለጫዎች እና ሌሎች የፋይናንስ መግለጫዎችን ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት ብቁ የሆነ የፋይናንስ አቋም ያለው መሆኑን እና የረጅም ጊዜ አትራፊነቱን ማሳየት አለበት

    (Ref: 37.5 (ሀ) )
  • •አማካይ አመታዊ ክንውን/ተርን ኦቨር :

    ባለፉት አመታት [የአመታት ብዛት ይግባ] ውስጥ የተፈጸመ ወይም በሂደት ላይ ላለ ውል በአመት ውስጥ የተከፈለ በአጠቃላይ የተረጋገጠ ክፍያ አማካይ አመታዊ ሽያጭ/ተርንኦቨር ከጨረታው የፋይናንስ እቅድ የገንዘብ መጠን….ጊዜ [ተፈላጊ ቁጥር ይግባ] መብለጥ አለበት  

    (Ref: 37.5 (ሐ))
  • •የፋይናንስ ሀብት :

    ተጫራቹ በቂ የሆነ ሀብት፣ በእዳ ያልተያዘ ሀብት፣ ብድር፣ እና ሌሎች የገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች የሚከተሉትን የፍሰት ፍላጎቶች [ፍላጎቶች ይግባ]ለማሟላት ከውሉ የቅድሚያ ክፍያ ውጪ የሆኑትን ማግኘት እንደሚችል ማሳየት አለበት  

    (Ref: 37.5 (ለ))
  • •የጨረታ ዋጋ:

    ተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣

    (Ref: 37.5 (መ))
  • •የገንዘብ አይነት:

    ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ካልሆነ፣

    (Ref: 37.5 (ሠ))

Bid Security

Amount: 15000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

 እያንዳንዱ ተወዳዳሪ ከስክስ ጫማ ናሙና ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ግዥ ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ድረስ ይህ ጨረታ ሊከፈት 05 ቀናት እስኪቀረው ድረስ ማቅረብ አለበት!
 ናሙና ያላቀረበ ድርጅት ከውድድር ውጭ ይደረጋል!
 የዩኒቨርሲቲዉን ናሙና ግዥ ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ድረስ በመምጣት ማየት አስፈላጊ ነው!
 የጨረታ ማስከበሪያ ከናሙናው ጋር ማቅረብ አስገዳጅ ነው!
 ክፍያ በባንክ ማስተላለፊያ ዘዴ ሚፈጸመው በአሸናፊነት የተመረጠው ድርጅት ንብረቱን ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ አቅርቦ ሲጨርስና በቴክኒክ ኮሚቴ ተረጋግጦ ሲታወቅና ክፍያው በፋይናንስ አስተዳደር በኩል ሲያልፍ ነው፡፡
Save Tender