LTO - ፐርኬ የመሬት ምንጣፍ፣ የግርግዳ ፕላስቲክ፣ቨርቲካል ሻተር መጋረጃ ፣የመሬት ምንጣፍ /ፈርሽ እና ቲቪ ስታንድ ግዥ
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | LTO - ፐርኬ የመሬት ምንጣፍ፣ የግርግዳ ፕላስቲክ፣ቨርቲካል ሻተር መጋረጃ ፣የመሬት ምንጣፍ /ፈርሽ እና ቲቪ ስታንድ ግዥ |
| Description | LTO - ፐርኬ የመሬት ምንጣፍ፣ የግርግዳ ፕላስቲክ፣ቨርቲካል ሻተር መጋረጃ ፣የመሬት ምንጣፍ /ፈርሽ እና ቲቪ ስታንድ ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0216-2017-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-06-01 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-05-14 15:44:08 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Saris road around Kadisco Mulege building, Room 3rd floor office NO 303 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 966061659 Email: muluneshahmed87@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21122, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •Conflict of interest :
No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3
(Ref: 4.3) - •VAT registration certificate for Domestic Bidders:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4.6(b)(ii)) - •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i))
TechnicalQualification
- •Submission of Description of the organization of the warranty offered :
Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23
(Ref: 37.4 (d) (ii) ) - •Completion of Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form:
Bidder has to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements and submit the following mandatory attachments
(Ref: 37.4 (d). )
Bid Security
Amount: 20000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
2.መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
3.ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትባቸው የዕቃ ዓይቶች ናሙና ወይም ሳምፕል ማቅርብ አለባቸው፡፡ ሳንፕል/ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከውድድር ውጪ የሚሆን መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
4.ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ በብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋማት የጨረታ ዋስትና ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ ይኖርበታል እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ሲያሰሩ በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት መሆን አለበት፡፡በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ከሆነ ካደራጃቸው አካል የመስሪያ ቤቱ ሀላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው ከዚያ ውጭ የሚቀርብ ደብዳቤ ተቀባይነት የለውም፡፡
5.ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ናሙናቸውን ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ቀድመው ማስገባት ግዴታ አለባቸው ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ ናሙና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
6.ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ሲከፈት ቴክኒካል እና ፋይናንሻል KEY በሠዓቱ ሼር ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡
