Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline16 Apr 2026, 3:44 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

የደንብ ልብስ እና የስራ ደህንነት እቃዎች ግዥ (ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየደንብ ልብስ እና የስራ ደህንነት እቃዎች ግዥ (ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)
Descriptionየደንብ ልብስ እና የስራ ደህንነት እቃዎች ግዥ (ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0936-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-04-16 15:44:06
Invitation Date2026-04-15 15:44:06
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:yirga haile building around meshualekiya, Room የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ)
addis abeba, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 335590080
Email: hocrecrdopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የስራ ንግድ ፍቃድ(Valid Trade license)
  • •Vat Registration Certificate: የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት( Vat registration certificate)

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

እቃ ማስረከቢያ ቦታ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ግራውድ ላይ ባለው መጋዘን ነው::
ክፍያ በተመለከተ አሸናፊ ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ለማቅረብ በተስማማው መሰረት እቃዎቹን በትክክል እንዳስረከበ ወዲያውኑ ክፍያ ይፈጸማል፡፡
በሁሉም እቃዎች ሳምፕል መቅረብ አለበት
በተጫራቾች የቀረበውን ሳምፕል በመ/ቤቱ በቴክኒካል ኮሚቴ አስገምግሞ በኮሚቴ በተመረጠው ሳምፕል መሰረት ጨረታው የሚገመገም በመሆኑ በተጫራቾች ለሁሉም እቃዎች የሚሰጠው ዋጋ 10(አስር) ተከታታይ ቀናት ጸንቶ የሚቆይ ዋጋ መሆን አለበት፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
Save Tender