የቅመማ ቅመም ግዥ 02
Mekidelamba University
Tender Information
| Title | የቅመማ ቅመም ግዥ 02 |
| Description | የቅመማ ቅመም ግዥ 02 |
| Procuring Entity | Mekidelamba University |
| Reference No | MAU-NCB-G-0074-2017-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-06-02 14:00:00 |
| Invitation Date | 2025-05-17 18:16:46 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | tuluaweliYA, Room admin floor G-04 gimba, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 921268084 Email: ha2219411@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 32, Postal Code: 32 |
LegalQualification
- •Conflict of interest :
No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3
(Ref: 4.3) - •Bidder Nationality :
Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2
(Ref: 4.2) - •VAT registration certificate for Domestic Bidders:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4.6(b)(ii)) - •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i))
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ ዩኒቨርሲቲችን ባወጣዉ በዚህ ጨረታ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶ የሚከተለውን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ 1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈቸውን እቃወች በራሱ ትራንስፖርት መቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ ግምጃ ቤት ማቅረብ አለበት፡፡ 2. ተጫራቾች በሁኔታ ሊይ ያልተመሰረተ (Unconditional BID bond/ Bank Guarantee) ወይም Cpo ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 13 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አሜሪካን ኢምባሲ ፊት ለፊት ትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፍፍያ ዲርጂት ዉስጥ ባለዉ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ዉስጥ ማቅረብ አለባችሁ ወይም ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት መቅደላ አምባ የኒቨርሲታቲ ዋናዉ ግቢ አስተዳደር ህንፃ G-R-04 በአካል ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን በማድረግ በEGP ሲስተም ላይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ አለባችሁ፡፡ 3. ዋጋ ስትሞሉ ዝርዝር መስፈርቱን እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
4. የጨረታ መክፍቻ ኪ-ኮዲ /OTP/ በሲስተሙ ላይ በሰኣቱ ሸር ያላደረገ ተጫራች ፤ በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡ 5. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
4. የጨረታ መክፍቻ ኪ-ኮዲ /OTP/ በሲስተሙ ላይ በሰኣቱ ሸር ያላደረገ ተጫራች ፤ በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡ 5. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
