Procurement of Annual Vehicle Rental ( አመታዊ የመኪና ኪራይ) 2017/2018 Re-Bid
Ethiopian public Health Institute
Tender Information
| Title | Procurement of Annual Vehicle Rental ( አመታዊ የመኪና ኪራይ) 2017/2018 Re-Bid |
| Description | Procurement of Annual Vehicle Rental ( አመታዊ የመኪና ኪራይ) 2017/2018 |
| Procuring Entity | Ethiopian Public Health Institute |
| Reference No | EPHI-NCB-NC-0056-2017-BID-Re-bid |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-06-13 14:00:00 |
| Invitation Date | 2025-05-19 10:09:26 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Paster square, Room 05 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 112771054 Email: noresheka85@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1242, Postal Code: 1242 |
TechnicalQualification
- •የፈሊት ማኔጅመንት ስርዓት:
የፈሊት ማኔጅመንት ስርዓትን እየተገበረና እየሰራ ስለመሆኑ የሰነድ ማረጋገጫና ስርዓቱን ለመዘርጋት የተፈጸመ የውል ስምምነት ማቅረብ አለበት፡፡
(Ref: 2.3.,4) - •በራሱ ወይንም በውክልና ያለ ሊብሬ ኮፒ:
የመስክ መኪኖች እና ፒካፕ መኪኖቹ የተመረቱበት ዘመን 2010 እኤአ እና ከዚያ ወዲህ ባለ ስድስት (6) ሲሊንደር ፣ 4*4 የሆነ 5 ወይም 3 በር ያለው ስድስት እና ከዚያ በላይ ሰው መጫን የሚችል መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም በራሱ ወይም በውክልና በእያንዳዳቸው አምስት ሊብሬ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡ በውክልና የሚቀርብ ሊብሬ ተጫራቾ ከውልና ማስረጃ የተሸከርካሪውን ታርጋና ሊብሬ የተጠቀሰበት የውል ስምምነት ማቅረብ አለበ ፡፡ ከውልና ማስረጃ ውጪ የሚቀርብ ውክልና ተቀባይነት የለውም፡፡
(Ref: በራሱ ወይንም በውክልና ያለ ሊብሬ ኮፒ) - • የመልካም ስራ አፈጻጸም:
ተጫራቾች ባለፉት ዓመታት ላከናወነው ስራዎች የሚያስረዳ የመልካም ስራ አፈጻጸም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡ የገንዘብ መጠኑ ያልተጠቀሰበት መልካም ስራ አፈጻጸምና የውል ስምምነት እንደ ማስረጃነት አያገለግልም፡፡
(Ref: 2.3.4 )
LegalQualification
- •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2)
FinancialQualification
- •Financial Standing:
ተጫራቹ ባለፉት ሁለት ዓመታት (2015 - 2016 ዓም) የነበረው አማካይ በውጭ ገለልተኛ ኦዲተር የተረጋገጠና ማህተም ያለው ዓመታዊ ገቢ ቢያንስ 40,000,000.00 (አርባ ሚሊዮን ብር) መሆን አለበት፡፡ከተረጋገጠ ዓመታዊ የኦዲት ሪፖርት ውጪ የሚቀርብ ማስረጃ ተቀባይነት የለውም፡፡
(Ref: Financial Standing)
Bid Security
Amount: 200000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
