LOT 354 ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የኦክስጂን ጋዝ ግዥ አቅርቦትwkush
Wolkite University
Tender Information
| Title | LOT 354 ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የኦክስጂን ጋዝ ግዥ አቅርቦትwkush |
| Description | LOT 354 ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የኦክስጂን ጋዝ ግዥ አቅርቦትwkush |
| Procuring Entity | Wolkite University |
| Reference No | WKU-NCB-G-0333-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-02-10 11:40:00 |
| Invitation Date | 2025-02-07 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | guber, Room g+0 wolkite, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913312173 Email: asebedender@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 07, Postal Code: 07 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1) ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት በሳምንት ሁለት ጊዜ ወይም ከሆስፒታሉ የስራ ትዕዛዝ ሲሰጠው በመጀመርያ ዙር በድርጅቱ በራሱ ሲሊንደሮች 100 ኦክሲጅን ጋዝ የተሞሉ ሲሊንደሮች ይዞ ሚመጣ እንዲሁም ሲመለስ 100 ባዶ ሲሊንደሮች ጭኖ የሚመለስ፤ሲሆን ማስጫኛ ከድርጅቱ ሲሆን የማውረጃ ከሆስፒታሉ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
