በመቀሌ ከተማ የሚገኙ የባለ 3ኮከብ እና ከዚያ በላይ የሆኑ ሆቴሎች አመታዊ የማዕቀፍ ግዥ
Ethiopian public Health Institute
Tender Information
| Title | በመቀሌ ከተማ የሚገኙ የባለ 3ኮከብ እና ከዚያ በላይ የሆኑ ሆቴሎች አመታዊ የማዕቀፍ ግዥ |
| Description | በመቀሌ ከተማ የሚገኙ የባለ 3ኮከብ እና ከዚያ በላይ የሆኑ ሆቴሎች አመታዊ የማዕቀፍ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Public Health Institute |
| Reference No | EPHI-NCB-NC-0074-2017-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-06-24 14:00:00 |
| Invitation Date | 2025-05-20 10:51:06 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | arbegnoch, Room 05 aa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 922359465 Email: seidalebe@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1242, Postal Code: 1242 |
LegalQualification
- •ቢያንስ ደረጃቸውን የጠበቁ 40 የመኝታ ክፍሎች ያሉት ስለመሆኑ (ለሁሉም የመኝታ ክፍሎች የራሳቸው መታጠቢያ፣ መፀዳጃ ክፍል ያላቸው ስለመሆኑ እና በማንኛውም ጊዜ የቀዝቃዛና የሙቅ ውሃ አገልግሎት የሚሰጥ ያለው):: :
ቢያንስ ደረጃቸውን የጠበቁ 40 የመኝታ ክፍሎች ያሉት ስለመሆኑ (ለሁሉም የመኝታ ክፍሎች የራሳቸው መታጠቢያ፣ መፀዳጃ ክፍል ያላቸው ስለመሆኑ እና በማንኛውም ጊዜ የቀዝቃዛና የሙቅ ውሃ አገልግሎት የሚሰጥ ያለው)::
(Ref: ቢያንስ ደረጃቸውን የጠበቁ 40 የመኝታ ክፍሎች ያሉት ስለመሆኑ (ለሁሉም የመኝታ ክፍሎች የራሳቸው መታጠቢያ፣ መፀዳጃ ክፍል ያላቸው ስለመሆኑ እና በማንኛውም ጊዜ የቀዝቃዛና የሙቅ ውሃ አገልግሎት የሚሰጥ ያለው):: ) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00 ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና :
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00 ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና
(Ref: የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00 ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና ) - •ከፈደራል ቱሪዝም ሚኒስቴር/ከፈደራል ከባህልና ቱሪዝም ባለስልጣን የ3 ኮከብ እና ከዚያ በላይ ደረጃ የተሰጠውን ማስረጃ የሚያቀርብ፡፡ :
ከፈደራል ቱሪዝም ሚኒስቴር/ከፈደራል ከባህልና ቱሪዝም ባለስልጣን የ3 ኮከብ እና ከዚያ በላይ ደረጃ የተሰጠውን ማስረጃ የሚያቀርብ፡፡
(Ref: ከፈደራል ቱሪዝም ሚኒስቴር/ከፈደራል ከባህልና ቱሪዝም ባለስልጣን የ3 ኮከብ እና ከዚያ በላይ ደረጃ የተሰጠውን ማስረጃ የሚያቀርብ፡፡ ) - •የመጠባበቂያ (Back up) የኤለትሪክ ጄነሬተር,በቂ የሆነ የውሀ አቅርቦትና የመጠባበቂያ የውሀ ታንከር/ ወይም የጉድጓድ ውሀ (underground water) ያለው:
የመጠባበቂያ (Back up) የኤለትሪክ ጄነሬተር,በቂ የሆነ የውሀ አቅርቦትና የመጠባበቂያ የውሀ ታንከር/ ወይም የጉድጓድ ውሀ (underground water) ያለው
(Ref: የመጠባበቂያ (Back up) የኤለትሪክ ጄነሬተር,በቂ የሆነ የውሀ አቅርቦትና የመጠባበቂያ የውሀ ታንከር/ ወይም የጉድጓድ ውሀ (underground water) ያለው)
Bid Security
Amount: 30000 ETB
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
2-ተጫራቾች የተጠየቀውን ስፔሲፊኬሽን በትክክል ሙሉ ሙሉ የሚያሟላ መሆኑን አረጋግጡ መሞላት አለበት፡፡
3-ከቀረበው የቴክኒክአ ፍላጎት ውጪ አማራጭ የቴክኒክ መግለጫ ተቀባይነት የለውም፡
4-The bidders must submit the bid security in person to the procurement office before the bid opening date and time. ተጫራቾች ከጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት በፊት በአካል የጨረታ ማስከበሪያ የግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 05 ድረስ ማምጣት አለባቸው፡፡
**ዉል በሚፈረምበት ጊዜ አሸናፊው ሆቴል ከኢንስቲትዩታችን የሚሰጡት የግዥ ትዕዛዝ ፍላጎት በመኝታ ክፍል ብዛት፤ የስብሰባ አዳራሽ ብዛት እና በመሳሰሉት አገልግሎት ሆቴሉ ካለው ቁጥር በልጦ ቢገኝ የት ሆቴል እንደሚጠቀም (Out Source) ቢያንስ ተመሳሳይ ደረጃ ያላቸውን ሁለት (2) ሆቴሎች ስም ዝርዝር ማቀረብና የውል ስምምነት መኖር አለበት እንዲሁም አገልግሎቱ በሌላ ሆቴል በሚሰጥበት ወቅት ለተሳታፊዎች ትራንስፖሪት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
