Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian public Health Institute
  • Address Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251913790288
  • Websitehttps://ephi.gov.et
  • Deadline26 Jun 2025, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security30000
  • opening date2025-06-26 14:30:00
  • Categories NonConsultancyServices

Procurement of 4 star Hotel service at Bahirdar City (በባህርዳር ከተማ በሚገኙ የባለ 4 ኮከብ ሆቴሎች የማዕቀፍ ግዢ)

Ethiopian public Health Institute


Tender Information

TitleProcurement of 4 star Hotel service at Bahirdar City (በባህርዳር ከተማ በሚገኙ የባለ 4 ኮከብ ሆቴሎች የማዕቀፍ ግዢ)
DescriptionProcurement of 4 star Hotel service at Bahirdar City
Procuring Entity Ethiopian Public Health Institute
Reference NoEPHI-NCB-NC-0075-2017-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-06-26 14:00:00
Invitation Date2025-05-20 18:00:22
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:paster Square, Room 05
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 011
Email: hbeyene703@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2142, Postal Code: 2142

LegalQualification

  • •Valid trade license or business organization registration certificate:

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)
  • •Bed room:

    ቢያንስ ደረጃቸውን የጠበቁ 45 የመኝታ ክፍሎች ያሉት ስለመሆኑ (ለሁሉም የመኝታ ክፍሎች የራሳቸው መታጠቢያ፣ መፀዳጃ ክፍል ያላቸው ስለመሆኑ እና በማንኛውም ጊዜ የቀዝቃዛና የሙቅ ውሃ አገልግሎት የሚሰጥ ያለው)::  

    (Ref: 21)
  • •ከፌደራል ቱሪዝም ሚኒስቴር/ከፌደራል ከባህልና ቱሪዝም ባለስልጣን/ የ4 ኮከብ ደረጃ የተሰጠውና ማስረጃው :

    ከፌደራል ቱሪዝም ሚኒስቴር/ከፌደራል ከባህልና ቱሪዝም ባለስልጣን/ የ4 ኮከብ ደረጃ የተሰጠውና ማስረጃው 

    (Ref: 11)
  • •water tanker and generator:

    የመጠባበቂያ (Back up) የኤለትሪክ ጄነሬተር አና በቂ የሆነ የውሀ አቅርቦትና የመጠባበቂያ የውሀ ታንከር/ ወይም የጉድጓድ ውሀ (underground water) ያለው

    (Ref: 32)

Bid Security

Amount: 30000 ETB

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

የሆቴል አገልግሎቱ ግዥ ኮንትራቱ ከተፈረመ በኃላ ለአንድ ዓመት የጊዜ ገደብ እና የሚቀርበው ዋጋ ለአንድ ዓመት ሳይቀየር ፀንቶ የሚቆይ ነው፡፡The institute has the right to cancel or amend the bid partially or completely. ተጫራቾች የተጠየቀውን ስፔሲፊኬሽን በትክክል ሙሉ ሙሉ የሚያሟላ መሆኑን አረጋግጡ መሞላት አለበት፡፡ ከቀረበው የቴክኒክአ ፍላጎት ውጪ አማራጭ የቴክኒክ መግለጫ ተቀባይነት የለውም፡ The bidders must submit the bid security in person to the procurement office before the bid opening date and time. ተጫራቾች ከጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት በፊት በአካል የጨረታ ማስከበሪያ የግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 05 ድረስ ማምጣት አለባቸው፡፡• አሸናፊው ሆቴል ከኢንስቲትዩታችን የሚሰጡት የግዥ ትዕዛዝ ፍላጎት በመኝታ ክፍል ብዛት፤ የስብሰባ አዳራሽ ብዛት እና በመሳሰሉት አገልግሎት ሆቴሉ ካለው ቁጥር በልጦ ቢገኝ የት ሆቴል እንደሚጠቀም (Out Source) ቢያንስ ተመሳሳይ ደረጃ ያላቸውን ሁለት (2) ሆቴሎች በውል ስምምነት ጊዜ ማቅረብ አለበት፡፡የጨረታ ማስከበሪያ በ(Bid Bond) ወይም የጨረታ ዋስትና መግቢያ(Bid declaration) ማስገባት ይቻላል፡፡
Save Tender