** የጠረጴዛ ባጅ እና የቲተር ግዥ **
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ** የጠረጴዛ ባጅ እና የቲተር ግዥ ** |
| Description | N/A |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0397-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-02-08 12:00:00 |
| Invitation Date | 2025-02-08 03:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 4th floor AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 2121 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ የጠረጴዛ ባጅ የስም እና የሥራ ድርሻ አመላካች እንዲሁም ጠረጴዛ ባጅ የሚሆን የስም አመላካች፣የጠረጴዛ ባጅ የስራ ድርሻ አመላካች ለተጨማሪ መረጃ በአሁን ሰዓት ተቋሙ እየተጠቀመበት ያለውን ከላይ በዝርዝር የተገለፀውን ማቴሪያሎች ማየት አለባቸው፡፡ ተወዳዳሪዎች ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት በአካል በመገኘት ናሙና በማየት ናሙናውን ስለማየታቸው የፊርማ ማረጋገጫ መስጠት አለባቸው፡፡ ናሙና ያላየ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡ አውቶማቲክ ቲተር 4913 ስፔስፊኬሽን መሠረት ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ አሸናፊው ድርጅት የተወዳደርበትን ዕቃ ጉምሩክ ኮሚሽን እቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡
