Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Defense
  • Address , Phone: +251113692700
  • Website
  • Deadline17 Apr 2026, 3:09 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

የHP ላፕቶፕ ኮምፒውተር ባትሪ ግዥ እና ጥገና

Ministry of Defense


Tender Information

TitleየHP ላፕቶፕ ኮምፒውተር ባትሪ ግዥ እና ጥገና
Descriptionለመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ የHP ላፕቶፕ ኮምፒውተር ባትሪ ግዥ እና ገጠማ ( ባትሪውን አቅርቦ ፣ ባትሪውን ላፕቶፕ ኮምፒውተሩ ላይ የመግጠም ስራ ) በፕሮፎርማ የግዥ ዘዴ ለመግዛት የቀረበ ግዥ EDCSC
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-G-1253-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-04-17 15:09:56
Invitation Date2026-04-16 15:09:56
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Ethiopian Defense Command and Staff College, Room 006
Addiss Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 111226507
Email: tadasaagaa@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 81029, Postal Code: 81029

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

1. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
2. ደረጃውን የጠበቀ የHP ላፕቶፕ ኮምፒውተር ባትሪ በተጠየቀው ስፔስፊኬሽን መሠረት አቅርቦ ላፕቶፕ ኮምፒውተሩ ላይ የመግጠም እና ፈትሾ የማስረከብ ሃላፊነት አለበት፡፡
3. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ ወይም የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀማቸው ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት በአዲሱ / QR code / የተካተተበትን ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
5. የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ላፕቶፕ ኮምፒውተር ባትሪ ጥገና የሚደረገው እና የሚረከበው በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡
6. አድራሻ ፤ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፣ ጃንሜዳ ፣ 6 ኪሎ ፤
Save Tender