MOR EAST PROCUREMENT OF የታሸገ ውሃ ባለ ½ ሊትር ብዛት 24,0000 እሽግ ለአንድ አመት
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | MOR EAST PROCUREMENT OF የታሸገ ውሃ ባለ ½ ሊትር ብዛት 24,0000 እሽግ ለአንድ አመት |
| Description | MOR EAST PROCUREMENT OF የታሸገ ውሃ ባለ ½ ሊትር ብዛት 24,0000 እሽግ ለአንድ አመት |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0221-2017-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-06-12 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-05-23 14:10:13 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | LEM HOTEL, Room 806 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116674731 Email: BELAY@GMAIL.COM |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
LegalQualification
- •VAT registration certificate for Domestic Bidders:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4.6(b)(ii)) - •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i))
ProfessionalQualification
- •Number of staff:
At least staff currently work for the Bidder.
(Ref: 37.3 (a))
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
-በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
-የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ስለመሆኑ መረጃ ማያያዝ
-የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆኑን የምስክር ወረቀት
-የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያላቸው
-ግብር የመክፈል ግዴታቸው የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ጊዜው ያላፈበት በግብር አስገቢው ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
-ግዜው ያላለፈበት ከኢትዮጵያ መዳሃኒት የጤና እንክብካቤ አስተዳደር ቁጥጥር ባለስልጣን የተሰጠ ሰርተፊኬት
-ግዜው ያላለፈበት ከኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት የተሰጠ ሰርተፊኬት
-ውሃው የሚቀርብበት ቦታ ለምሆቴል ኮሜት ህንጻ ቁጥር 2 ምስራቅ አ/አ/ግ/ከ/አነ/ቅ/ጽ/ቤት ሲሆን ውሃውን የማምጣት እና የማውረድ ስራ ባቅራቢው ድርጅት ይሆናል
-የውሃ አቅርቦቱ እስከ ሰኔ ያለው በውሉ ሊወሰን የሚችል ሲሆን ከሀምሌ ጀምሮ በየሳምንቱ ቅዳሜ ቅዳም ጠዋት የሚቀርብ ይሆናል
-ከአቅም በላይ የሚፈጠሩ ጉዳዮች ሲያጋጥሙ በሁለቱም ወገኖች በጥናት የሚወሰን ይሆናል
- ውሉ እንዳስፈላጊነቱ ሊራዘምም ሊቋረጥም ይችላል
የታሸገ ውሃ ባለ ½ ሊትር ብዛት 24,000 እሽግ ለአንድ አመት