Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Revenue
  • Address , Phone: +251923766355
  • Website
  • Deadline14 Jun 2025, 12:19 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security10000
  • opening date2025-06-14 00:49:53
  • Categories NonConsultancyServices

Procurement of Cafeteria service የሰራተኛ መዝናኛ ካፌ አገልግሎት MOR-MTo Two

Ministry of Revenue


Tender Information

TitleProcurement of Cafeteria service የሰራተኛ መዝናኛ ካፌ አገልግሎት MOR-MTo Two
DescriptionProcurement of Cafeteria service የሰራተኛ መዝናኛ ካፌ አገልግሎት MOR-MTo Two
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-NC-0149-2017-BID-Re-bid
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-06-14 00:19:53
Invitation Date2025-05-29 14:19:53
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Mexico,Infront of Genet Hotel, Room 11th/03
A.A, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 115583727
Email: mormto2procurement@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 000, Postal Code: 1000

ProfessionalQualification

  • •Number of staff:

    At least staff currently work for the Bidder.

    (Ref: 37.3 (b))

Bid Security

Amount: 10000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

የገቢዎች ሚኒስቴር መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁ.2 የቅ/ጽ/ቤቱ ሠራተኞች ክበብ የምግብ፣ የትኩስና የለስላሳ መጠጦች የሚያቀርቡ ህጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ ካፍተሪያ አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ አቅራቢ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም፡-
መስሪያ ቤቱ የኤሌክትሪክ፣ የውሃ፣ የተሟላ ማብሰያ ቦታ፣ የመመገቢያ አዳራሽ የምግብ ቤት ወንበሮችና ጠረጴዛዎች የሻይ ማሽን ጨምሮ የተለያዩ ኤሌክትሪክ ምጣዶች፣ እንጀራ መጋገሪያና ማቡኪያዎች፣ መመገቢያ ሳህኖች፣ ብረት ድስቶች ወዘተ ….. በነፃ ያቀርባል፡፡
የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ደንበኞች ስልጠና በሚኖርበት እና መ/ቤቱ ሪፍረሽመንት በሚፈልግበት ጊዜ በሻይ ሰዓት የሚፈለጉትን ግብዓት ያቀርባል፤እንዲሁም በስብሰባ ወቅት የጾምና የፍስግ የተሟላ ብፌ በተቋሙ ምግብ አዳራሽ በሚቀርብለት ትእዛዝ መሰረት ያቀርባል፡፡
ስለሆነም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት እስከ ማታ 11፡00 ሰዓት እና ቅዳሜ እስከ 7፡00 ሰዓት አገልግሎቱን እያቀረበ በጨረታው የተዘረዘሩትን የምግብና መጠጦችን ለአንድ አገልግሎት ከነታክሱ ዋጋ ያቀርባል፡፡
ለሰራተኞች የሚቀርቡ መስተንግዶዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብ የሚችል (ከታች በተዘረዘረዉ መሰረት፡፡

1.አሸናፊው አቅራቢ ያሸነፈበትን የካፌ አገልግሎት ግዥ ፈፃሚው ድርጅት ለካፌ አገልግሎት መስጫነት ባዘጋጀው ቦታ አገልግሎቱን መስጠት አለበት፡፡
2.መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
3.ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትባቸው የምግብ እና መጠጥ ዓይቶች አሁን ላይ እየሰራበት ካለው ድርጅቱ እንዳስፈላጊነቱ ኮሚቴዎች መገምገም ሲፈልጉ ለናሙና ወይም ሳምፕል የሚሆን አቅርቦት ማቅረብ አለባቸው፡፡
4.ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ በብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋማት ለጨረታ ዋስትና የሚሆን ሲፒኦ (CPO) ብቻ ብር 10,000 ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ ይኖርበታል እንዲሁም ሲፒኦ (CPO) ሲያሰሩ በገቢዎች ሚኒስቴር መካከለኛ ግብር ከፋዬች ቁጥር 2 ቅ/ጽ/ቤት መሆን አለበት፡፡በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ከሆነ ካደራጃቸው አካል የመስሪያ ቤቱ ሀላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው ከዚያ ውጭ የሚቀርብ ደብዳቤ ተቀባይነት የለውም፡፡
5.ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ሲከፈት ቴክኒካል እና ፋይናንሻል KEY በሠዓቱ ሼር ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡

Save Tender