Procurement of Hotel Service 034
Ministry of Finance
Tender Information
| Title | Procurement of Hotel Service 034 |
| Description | Procurement of Hotel Service 034 |
| Procuring Entity | Ministry of Finance |
| Reference No | MoF-NCB-NC-0208-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-18 16:39:19 |
| Invitation Date | 2026-04-17 16:39:19 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Yekatit12 George AvenueA, Room 3rd floor,Room310 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 917823870 Email: tdaba@mof.gov.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 1000, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
Procuring Entity has right to cancel partially or wholly.
1. ይህ ዉድድር የሚካሄደው አዳማ ከተማ ላይ ስለሆነ አዳማ ላይ ለሚገኙት ሆተሎች ብቻ ይሰራል ፡፡
2. የሣይት ምልከታ ስለሚካሄድ ተወዳዳሪዎች ከባለ ሆቴሉ ስም በተጨማሪ የሆቴሉንም ስም እና ስልክ ቁጥር መግለጽ አለባቸው፡፡
3. የሣይት ምልከታ ሥራ ስሚያካሄድ የሣይት ምልከታ ሥራ ለሚሰሩ ኮሚቴ አባላት እንዲያመች ሆቴሉ የሚገኝበት ትክክለኛ አድራሻ መግለጽ አለባቸው ፡፡
4. የቀላል እና የአዉቶብሶች ተሸከርካሪዎች በቂ ማቆሚያ ቦታ ያላቸውና ለመጠበቅም ኃላፊነት የሚወስዱ መሆነ አለባቸው ፡፡
5. ስብሰባው የሚካሄደው በአምስት ዙሮች ሆኖ በእያንዳንዱ 100 (አንድ መቶ ) ተሣታፊዎች ይሣተፋሉ
6. አምስቱ ዙሮች የሚካሄዱት ቀናት ማለትም ፡-
1ኛ.ዙር ከሚያዝያ 19—20 ቀን 2018ዓ/ም
2ኛ .ዙር ከሚያዝያ 23—24 ቀን 2018 ዓ/ም
3ኛ.ዙር ከሚያዝያ 27-28 ቀን 2018 ዓ/ም
4ኛ. ዙር ከግነቦት 03 – 04 ቀ/ 2018 ዓ/ም እና
5ኛ.ዙር ከገንቦት 07—08 ቀን 2018 ዓ/ም ማስተናገድ የሚችል መሆን አለበት ፡፡
6.በዉድድሩ የሚሳተፉ ተወዳዳሪዎች በአምስቱም ዙር የተጠየቁትን አገልግሎቶች ሙሉበሙሉ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው ማለትም ዙሮቹን መርጦ መወዳደር አይቻልም፡፡