የህዝብ ማመላለሻ መኪና ክራይ አገልግሎት ግዥ
BONGA UNIVERSITY
Tender Information
| Title | የህዝብ ማመላለሻ መኪና ክራይ አገልግሎት ግዥ |
| Description | የህዝብ ማመላለሻ መኪና ክራይ አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | BONGA UNIVERSITY |
| Reference No | BU-NCB-NC-0054-2017-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-06-17 14:00:00 |
| Invitation Date | 2025-05-30 15:45:33 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | bonga, Room AD-04 Bonga, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 474524588 Email: teshotes.04@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 334, Postal Code: 334 |
LegalQualification
- •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer
Local Bidders Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
1. በቦንጋ ከተማ ዉስጥ በአንድ ቀን እስከ 20 ኪሎ ሜትር ርቀት ድረስ ከስምንት ምልልስ /ዙር/ በላይ አገልግሎት ለመስጠት ፍቃደኛ የሆነ /መሆን/ አለበት።
2. ዩኒቨርሲቲዉ ከቀን ክፍያ በስተቀር ሌሎች ወጪዎች ማለትም የነዳጅ፣ የሾፌር /የረዳት/ ደመወዝና አበል እንዲሁም የጥገና ወጪዎች አይመለከተዉም።
3. ከቦንጋ ከተማ ዉጪ የተሽከርካሪዉ የሥራ ስምሪት በሚሰጥበት ወቅት የተሽከርካሪዉ የናፍጣ ፍጆታ የመንገድና ትራንስፖርት በሚሰጠዉ ማረጋገጫ መሠረት እንዲሁም የሾፌር ዉሎ አበል የመንግስት የደመወዝ ስኬል መሠረት በዩኒቨርሲቲዉ የሚሸፈን ይሆናል።
4. የመኪና ባለቤት ከሆኑ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት /ሊብሬ/ እና በወቅቱ የታደሰ ሙሉ የመኪና የመድህን ዋስትና /እንሹራንስ/ እና ሶስተኛ ወገን ወይም የተሽከሪካሪ አከራይ ተከራይ ከሆኑ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና አስፈላጊ ህጋዊ ሰነዶች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
5. የዘመኑን የቴክኒክ ምርመራ የተደረገበት መረጃ ማቅረብ የሚችል
6. መኪናው ውል የሚገባው የመኪናውን ብቃት ለመመርመር ዩኒቨርሲቲው በሚፈልገው መስመር ለሙከራ ከተነዳ በኃላ ይሆናል፡፡
አሸናፊ ሆኖ መኪና ስያቀርቡ፤-
1. የመኪናው መስታወት ያልሰበረ እና መሉ በሙሉ ተከፍቶ መዘጋት የሚችል
2. የመኪና በሮችም መቆለፊያቸው ያልተሰበረ ልከፈት ልዘጋ የሚችል
3. የመኪናው የውስጥ እና የውጭ ንጽህናው የተጠበቀ ለእይታ ማራኪ እና ምቹ የሆነ
4. ወንበሮቹ ለመቀመጥ ምቹና ያልተሰባበሩ ወይም የወንበር ጨርቅ ንጽህ እና እይታ የምማርክ
5. የሾፈሩ ወንብር ቀበቶ ያለው
6. የመኪና ረዳት ያለው
7. የተሽከርካሪ ጎማ ሙሉ ጥርስ ያለው ልሾ ያልሆነ
8. የግባር መስታወት ያልተሰበረ እና እይታን የማይጋርድ
9.የመኪናዉ ስሪት ዘመን እ.ኤ.አ ከ2014 ወዲህ መሆን አለበት
የተሸከርካሪ መቆጣጠሪያን በተመለከተ
የተሸከርካሪ ማርሾች በትክክል የሚሰሩ መሆን
የተሸከርካሪ መሪ በትክክል የሚሰራ መሆን
የእግር ፍሬን እና የእጅ ፍሬን ተሽከርካሪውን በቀላሉ ተቆጣጥሮ ማቆም የሚችል መሆን የተሽከርካሪ ትይንቶች በተመለከተ
የግራና ቀኝ እስፖክዩ መኖሩና በትክክል የሚሰራ መሆን አለበት
የግራና የቀኝ እንዲሁም የፊት እና የኋላ ፍሬቻዎች በትክክል መስራት አለባቸው
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጫራቾች ጨረታዉ ከመከፈቱ አስቀድሞ የጨረታ ማስከበርያ CPO እስከ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በአካል ማቅረብ አለበት::