የስንዴ ዱቄት የማስፈጨት አገልግሎት ግዥ Special Operation/2018/
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | የስንዴ ዱቄት የማስፈጨት አገልግሎት ግዥ Special Operation/2018/ |
| Description | የስንዴ ዱቄት የማስፈጨት አገልግሎት ግዥ Special Operation/2018/ |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-NC-0740-2017-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-06-18 11:00:00 |
| Invitation Date | 2025-06-02 11:41:44 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Ambasador, Room 1-11 ADDis ABEBA, Estonia |
| Contact Details: | Tel: +251 115310019 Email: zerihundesalegn2@yahoo.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 229, Postal Code: 229 |
TechnicalQualification
- •v የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የዱቄት ፋብሪካ የጨረታ መስፈርቶች:
1. የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ ጥሬ ስንዴ የመፍጨት ልምድ ያለው እና በደንበኞች ምስጋና ያገኘ፡፡
2. አንድ ኩንታል ጥሬ ስንዴ በጥራት በመፍጨት የሚሰጠውን ዱቄት መጠን በኪሎ ግራም የሚገልፅ
3. የፋብሪው ግቢ ተሳቢ እና ሃይቤድ መኪናዎችን ማስገባት እና በተፈለገው መንገድ ማዞር የሚችል ፡፡
4. ከ2000-4000 ኩንታል ማከማቸት የሚችል የወለል እና የጣራ ጥራት ያለው በቂ የእህል ማከማቻ መጋዘን ያለው እና እህሉን በራሱ ምድር ሚዛን መዝኖ ማስረከብ የሚችል፡፡
5. የዱቄት መያዣ ከረጢት/ማዳበሪያ ጥራቱን የጠበቀ፣ አፉ በማሽን የተሰፋ አዲስ እና አርማ ያለው ሳምፕል ማቅረብ የሚችል፡፡
6. የሚያቀርበው ዱቄት ተፈጭቶ ከቀዘቀዘ በኋላ ተመዝኖ ከ50 ኪሎ የማይጎድል፡፡
7. የአገልግሎት ክፍያ ከአንድ ኩንታል ጥሬ ስንዴ ተረፈ ምርት ብቻ የሚወስድ፡፡
8. ድርጅቱ ጥሬ ስንዴ ማራገፍ እና ዱቄት መጫን እንዲሁም የተለያዩ ወጪዎችን በራሱ መሸፈን የሚችል፡፡
9. ድርጅቱ በቀን የመፍጨት አቅሙ ከ600 ኩንታል በላይ የሆነ እና ዱቄቱን ወር በገባ ከ10 እስከ 20 ባሉት ቀናት ማስረከብ የሚችል፡፡
10. ድርጅቱ ፋብሪካ ጥራት ያለው ዱቄት ለማምረት እንዲያስችል ስንዴውን ከማበጠር ጀምሮ የተለያዩ ዑደት ወይንም ፐሮሰስ የሚያልፍ በጥሬ ስንዴ ውስጥ ያሉትን ባዕድ ነገሮች የመለየት አቅም ያለው ማሽን መኖሩን ማሳየት የሚችል፡፡
ማስታወሻ ፡-ከላይ የተቀመጡ የመመዘኛ መስፈርቶች እንደተጠበቀ ሆኖ አሸናፊ የሚያደርገው የአንድ ኩንታል ጥሬ ስንዴ በጥራት ተፈጭቶ የሚሰጡት የዱቄት መጠን ብልጫ የሰጠውን ድርጅት ይሆናል፡፡
(Ref: 16)
LegalQualification
- •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6)
Bid Security
Amount: 81250 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, Bank/Wire Transfer
