Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Revenue
  • Address , Phone: +251923766355
  • Website
  • Deadline03 Jul 2025, 11:50 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security25000
  • opening date2025-07-04 00:20:36
  • Categories NonConsultancyServices

LTO-ለቅ/ጽ/ቤቱ ሰራተኞች የሰርቪስ ተሸከርካሪ የኪራይ አገልግሎት ግዥ

Ministry of Revenue


Tender Information

TitleLTO-ለቅ/ጽ/ቤቱ ሰራተኞች የሰርቪስ ተሸከርካሪ የኪራይ አገልግሎት ግዥ
DescriptionLTO-ለቅ/ጽ/ቤቱ ሰራተኞች የሰርቪስ ተሸከርካሪ የኪራይ አገልግሎት ግዥ
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-NC-0228-2017-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-07-03 23:50:36
Invitation Date2025-06-18 13:50:36
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:Saris around kadisco mulege building, Room third floor office number 303
A/A, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 939723207
Email: mworkneh190@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 21122, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)
  • •Valid trade license:

    Having been submitted valid trade license issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Business organization registration certificate :

    Having been submitted Business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: ITB)
  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •taxpayers registration certificate (TIN) certificate.:

    The bidder should summit visible to read taxpayers registration certificate (TIN) certificate.

    (Ref: ITB)

TechnicalQualification

  • •ሶስተኛ ወገን የመድህን ሽፋን /ኢንሹራንስ ሰነድ :

    ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው በሙሉ የዘመኑ ሶስተኛ ወገን የመድህን ሽፋን /ኢንሹራንስ የተገባላቸው መሆኑን የሚያሳይ ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

    (Ref: ITB)
  • •የመልካም ስራ አፈፃጸም ደብዳቤ:

    Ø ድርጅቱ ለመሰል አምስት(5) ተቋማት ከ100 በላይ ሰራተኞች የሰርቪስ አገልግሎት ስለመስጠቱ የሚገልፅ የመልካም ስራ አፈፃጸም ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን የሚቀርበው የመልካም ስራ አፈፃጸም አገልግሎቱ የተጠናቀቀ ብቻ የሚቀርብ ሲሆን በሂደት ላይ ያሉ፤ውሎችና የተለያዩ የስራ ትዕዛዞች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡

    (Ref: ITB)
  • •የውክልና ሰነድ እና የሊብሬ ደብተር:

    Ø ተጫራች ድርጅቶች በሚወዳደሩባቸው ምድቦች ላይ የሚገኙ ተሸከርካሪዎች በሙሉ መኪናዎቹን የማስተዳደር ውክልና እና ሊብሬ የሚታይ እና የሚነበብ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

    (Ref: ITB)
  • •ተሸከርካሪዎች የተመረቱበት ዘመን:

    Ø ለሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ከ 2010 በኃላ የተመረቱ ተሸከርካሪዎች ስለመሆናቸው የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

    (Ref: ITB)
  • •ተሽከርካሪዎች የሰርቪስ አገልግሎት እንድሰጡ የሚሰጥ ፈቃድ:

    Ø ለሰርቪስ የሚቀርቡ ሃይሩፍ ወይም ዶልፊን ተሸከርካሪዎች ምንም አይነት የታክሲ አገልግሎት እንደማይሰጡ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

    (Ref: ITB)
  • •የቴክኒክ ግምገማ/ምርመራ ሰነድ:

    የ2017 በጀት ዓመት የቴክኒክ ግምገማ/ምርመራ ያደረጉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡

    (Ref: ITB)

Bid Security

Amount: 25000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

 ቅ/ጽ/ቤቱ ሁሉንም መስመሮች በምድብ ያስቀመጠ ሲሆን ጨረታው የሚከናወነው በምድብ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ አሸናፊ ድርጅት የሚለየው በምድብ በቀረበው ዝቅተኛ ዋጋ ይሆናል፡፡
 ለመወዳደሪያነት የሚቀርቡ ሰነዶች ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ የሌለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
 ቅ/ጽ/ቤቱ በቀጣይ ከተጠቃሚ ሰራተኞች እና አዲስ ከሚቀጠሩ ሰራተኞች ግብዓት በመሰብሰብ እንደ አስፈላጊነቱ እስከ 3/ሶስት/ኪሎ ሜትር ድረስ ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ መስመሮቹን ሊያራዝም ይችላል፡፡
 ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡
Save Tender