የላብቶፕ መያዣ ቦርሣ (Laptop bag
Arbaminch University
Tender Information
| Title | የላብቶፕ መያዣ ቦርሣ (Laptop bag |
| Description | Purchase Requisition of stationary Item (ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የላብቶፕ መያዣ ቦርሣ (Laptop bag ) በሸራ የተሰራ ውሃ የማያስገባ ቻርጀር የሚቀበል ና የጆሮ 1ኛ ደረጃ ፍላሽና ዪኒቨርስተው በሚያቀርበው (Specification) መሠረት |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0466-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-02-14 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-02-13 10:24:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Arab Minch University Main Campus, Room ሕ - 200 B-MC -3145 Arab Minch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ጥራቱንና የወቅቱን የገባያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል ፡፡ ማሣሰቢያ ፡- የ2017 የታደሰ ታክስ ክሪላን በኖር አለበት በተለይ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ እና የሚያስረክቡበትን ቦታ በአፅኖት ተመልክቶ ዋጋ መሙያው ላይ መሙላት አለበት፡- ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
