Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline30 Jul 2025, 3:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security80000
  • opening date2025-07-30 15:30:00
  • Categories NonConsultancyServices

በቢሾፍቱ ከተማ የሆቴል አገልግሎት ግዥ…

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleበቢሾፍቱ ከተማ የሆቴል አገልግሎት ግዥ…
Descriptionበቢሾፍቱ ከተማ የሆቴል አገልግሎት ግዥ…
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-0161-2017-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-07-30 15:00:00
Invitation Date2025-06-30 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት, 4ኛ ፎቅ, ግዥ ክፍል, Room 4th floor procurement
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 115577711
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •ዋስትና (Bid Security) :

    ዋስትና (Bid Security) ብር 80,000.00(ሰማኒያ ሺህ ብር) በሲስተም ማያያዝ እንደተጠበቀ ሆኖ የጨረታ ማስከሪያውን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡

    (Ref: ዋስትና (Bid Security) )
  • •ሜኑ(የምግብ ዝርዝር):

    ሜኑ(የምግብ ዝርዝር) :-  ተጫራቾች ለአንደኛ ደረጃ እራት፤ ለአንደኛ ደረጃ ምሳ እንዲሁም ለአንደኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት የምያቀርቧቸው የምግብ ዓይነት ዝርዝሮች ወይም ሜኑ ለየብቻው  በሲስተም አያይዞ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡

    (Ref: ሜኑ(የምግብ ዝርዝር))
  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Valid trade license or business organization registration certificate:

    Having been submitted valid trade license issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)

Bid Security

Amount: 80000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ኮሚሽናችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በe-GP ሲስተም ማያያዝ እንዳለ ሆኖ ዋናው በአካል ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ 4ኛ ፎቅ, ግዥ ክፍል በሚገኘው ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ማቅረብ አለባቸው፡፡ማሳሰቢያ፡-ዋጋ እንዲሰጥባቸው የተዘረዘሩ የሆቴል አገልግሎቶች በሙሉ ዋጋ መስጠት ያስፈልጋል ነገር ግን ተጫራቹ ዋጋ እንዲሰጥባቸው ከተዘረዘሩ የሆቴል አገልግሎቶች ውስጥ ዋጋ ያልሰጠባቸው የሆቴል አገልግሎቶች ቢኖሩ አገልግሎቶቹን በነፃ ለማቅረብ ተስማምቷል፡፡
Save Tender