Purchase Requisition of ለተማሪዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል ፍራሽ (Mattress) (ዙሪያው በሪቫን ያልተሰፋ )A*1
Arbaminch University
Tender Information
| Title | Purchase Requisition of ለተማሪዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል ፍራሽ (Mattress) (ዙሪያው በሪቫን ያልተሰፋ )A*1 |
| Description | ለተማሪዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል ፍራሽ (Mattress) (ዙሪያው በሪቫን ያልተሰፋ )ጥራቱ ን የጠበቀ መሆን ይኖርበታል ፍራሽ (Mattress) ርዝመት (Length) = 190 cm(ሴ.ሜ) ወርድ ( Width) = 90 cm (ሴ.ሜ) ዉፍረት (Thickness) = 15 cm (ሴ.ሜ) እና በላይ ደንሲቲ ( Density)= 26 Kg/m3 (ኪ.ግ/ሜትር ኩብ) እና ከዚያ በላይ የተጠየቀውን ጥራቱንና መጠኑን በጠበቀ መልኩ ተሞልቶና በቀረበው ዝረዝር መግለጫ መሠረት (Specification) መቅረብ አለበት የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከዉድዉጪ ያደርጋል የ2018 ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ታክስ ክሪላንስ) መሆን አለበት፡፡ |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0502-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-28 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-04-21 15:57:05 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Arab Minch University Main Campus, Room ሕ - 200 B-MC -3145 Arab Minch University, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ጥራቱንና መጠኑን በጠበቀ መልኩና ዩኒቨርስቲው በሚያቀርበው (Specification) መሠረት መቅረብ አለበት፡፡ አሸናፊ የሆነ ድርጅት አርባ ምንጭ ዕቃ ዩኒቨርስቲ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል::
. ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡
. ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡
