የዩኒቨርሲቲው አርማ ያለበት የቆዳ ቦርሳ ግዥ
Ambo University
Tender Information
| Title | የዩኒቨርሲቲው አርማ ያለበት የቆዳ ቦርሳ ግዥ |
| Description | የዩኒቨርሲቲው አርማ ያለበት የቆዳ ቦርሳ ግዥ |
| Procuring Entity | Ambo University |
| Reference No | AU-NCB-G-0129-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-02-17 17:30:00 |
| Invitation Date | 2025-02-14 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Ambo, Room 3rd floor 306 Ambo, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 112363825 Email: qumebi.busa@ambou.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 19, Postal Code: 251 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- •Vat Registration Certificate: የቫት ተመዝጋቢነት ማረጋገጫ
- •Valid Tax Clearance Certificate: የግብር ከፋይነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ቀኑ ያላለፈ
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ፣
ሁሉም ተጫራች የተወዳደረበት ዕቃ ጨረታው ሳይከፈት የዩኒቨርሲቲውን አርማ /ሎጎ/ አትሞ ማቅረብ አለበት፡፡
አሸናፊ የሆነው ድርጅት ዕቃውን የሚያስረክቡበት ቦታ አምቦ ከተማ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ይሆናል፡፡
የሚቀርበው ዕቃ ጥራቱን የጠበቀና በመጠየቂያው መሰረት ሆኖ የዩኒቨርሲቲውን አርማ /ሎጎ/ እና ጽሁፉን ከዩኒቨርሲቲው ባለሙያ መውሰድ አለበት፡፡
ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡