LOT 3- ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል ዳቦ ዱቄት ጫራታ
Debremarkos University
Tender Information
| Title | LOT 3- ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል ዳቦ ዱቄት ጫራታ |
| Description | LOT 3- ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል ዳቦ ዱቄት ጫራታ |
| Procuring Entity | Debremarkos University |
| Reference No | DMU-NCB-G-0003-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-07-26 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-07-11 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | debremarkos, Room 27 Debremarkos, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 921071526 Email: diresbinalfe@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 269, Postal Code: - |
LegalQualification
- •VAT registration certificate for Domestic Bidders:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4.6(b)(ii)) - •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i))
Bid Security
Amount: 150000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ/CPO፤ ጥቃቅን አነስተኛ ለሆኑ ከሚመለከተው መስሪያ ቤት የዋስትና ደብዳቤ ላይ የጨረታው ሎት ተጠቅሶ እና የዋስትናው የብር መጠን ተካቶ ጨረታው ጊዜ ከመጠናቀቁ አንድ ቀን አስቀድመው ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲው (ዋና ካምፓስ) ግዥ ክፍል ህንጻ 27 ቢሮ ቁጥር 10 ማቅረብ ይኖርበታል፡፡. አሽናፊው ድርጅት አገልግሎቱን በዩኒቨርሲቲው ፍላጎትና ፕሮግራም መሰረት ትዕዛዝ ሲሰጥ ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ (7100 ኩንታል በተለያ ጊዜ የሚቀርብ ) ወይም ጤና ካምፓስ (1780 ኩንታል በተለያ ጊዜ የሚቀርብ) ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት:: ዋጋ ማሻሻያ የፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሰረት ተግባራዊ ይደረጋል፡፡
